NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
28.5K subscribers
605 photos
199 videos
7 files
859 links
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Download Telegram
2ኛው የነሲሓ ኮንፈረስ ከሚሊኒየም አዳራሽ
ታላቁ የነሲሓ ኮንፈረንስ ቁ② እጅግ ባማረና ውብ በሆነ መልኩ ዛሬ እሁድ 16/06/2017 ዓል በሚሊኒየም አዳራሽ ተከናውኗል። አልሐምዱሊላህ!

ለዚህ ስኬት የበኩላቸውን ሚና የተወጡትን በሙሉ የላቀ ምስጋናችንን እያቀረበን አላህ ለሁላችንም  በመልካም ስራ ሚዛን ላይ ያደርግልን ዘንድ እንማፀነዋለን።

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

_
🕌 ibnu Masoud islamic Center
@merkezuna
ወሎ የኢልም ማማ !
በቅርብ ቀን በነሲሓ ቲቪ ይጠብቁን

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!


YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv
WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U

@nesihatv
ረመዳንን እንዴት እንቀበል?

ዛሬ ከቀኑ 08፡00
በድጋሚ ምሽት 02፡30

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv
WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U
@nesihatv