Forwarded from ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center
ታላቁ የነሲሓ ኮንፈረንስ ቁ② እጅግ ባማረና ውብ በሆነ መልኩ ዛሬ እሁድ 16/06/2017 ዓል በሚሊኒየም አዳራሽ ተከናውኗል። አልሐምዱሊላህ!
ለዚህ ስኬት የበኩላቸውን ሚና የተወጡትን በሙሉ የላቀ ምስጋናችንን እያቀረበን አላህ ለሁላችንም በመልካም ስራ ሚዛን ላይ ያደርግልን ዘንድ እንማፀነዋለን።
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
_
🕌 ibnu Masoud islamic Center
@merkezuna
ለዚህ ስኬት የበኩላቸውን ሚና የተወጡትን በሙሉ የላቀ ምስጋናችንን እያቀረበን አላህ ለሁላችንም በመልካም ስራ ሚዛን ላይ ያደርግልን ዘንድ እንማፀነዋለን።
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
_
🕌 ibnu Masoud islamic Center
@merkezuna