Ethiojobs pages.com
5.56K subscribers
3.65K photos
14 files
3.51K links
📑የተለያዩ የስራ ማስታወቂያዎች እና የስራ መረጃዎችን  ስንለቅ በፍጥነት እንዲደርሶ ቻናሉን ይቀላቀሉ
Abroad
NGO
DEGREE
DIPLOMA
LEVELS
PRIVATE
GOVERNMENT
A place where you found day to day new job opportunitie in Ethiopia and abroad in any field of study starting from #0_year experience
Download Telegram
👉የ ዛሬ የ ፓርላማ ውሎ ከ መንገድ መሰረተ ልማት ተያይዞ የጠቅላይ ሚንስትሩ ምላሾች

🏷የመንገድ መሰረተ ልማትን በተመለከተ

🚧የኢትዮጵያ የመንገድ ሽፋን 175 ሺህ ኪሎሜትር ደርሷል።

1 ነጥብ 5 ትርሊዮን ብር የሚጠይቁ 300 ፕሮጀክቶች ጸድቀዋል።

ውል በመፈራረም በተለያየ የስራ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።

ከእነዚህ ውስጥ 169 ፕሮጀክቶች ከ11 ሺህ ኪሎሜትር በላይ መንገድ በአሁኑ ወቅት እየተገነባ ነው።

በዚህ ዓመት ከ1 ሺህ ኪሎሜትር በላይ መንገድ ይመረቃል።

17 ሺህ ኪሎሜትር መንገድ የከባድና መካከለኛ ጥገና እየተደረገ ነው።

በአጠቃላይ መንገድ 28 ሺህ ኪሎሜትር በጥገና እና በአዲስ እየተገነባ ነው።

የመንገድ መሰረተ ልማት ሽፋንን የማሳደግ ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል።

@ethiojobs90
Assistant Teacher
#deborah_foundation
#education
#Addis_Ababa
Bachelor’s Degree in Education, Special Needs Education, or in a related field of study
Duties & Responsibilities:
- Getting the classroom ready for lessons
- Helping children who need extra support to complete tasks
- Helping teachers to plan learning activities and complete records
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Salary: 7500.00
Deadline: July 23, 2025
How To Apply: Submit your non-returnable application and CV along with supporting documents in person to the HR office or via email: vaccancy@deborafoundation.org

@ethiojobs90
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ

COTM
CIVIL
MATERIAL
SURVEYING
DRAFTS MAN
STRUCTURE
MASON
FORMAN

ወዘተ ...

🚧የ ኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር (ERA)

@ethiojobs90