Ethiojobs pages.com
5.49K subscribers
3.6K photos
14 files
3.48K links
📑የተለያዩ የስራ ማስታወቂያዎች እና የስራ መረጃዎችን  ስንለቅ በፍጥነት እንዲደርሶ ቻናሉን ይቀላቀሉ
Abroad
NGO
DEGREE
DIPLOMA
LEVELS
PRIVATE
GOVERNMENT
A place where you found day to day new job opportunitie in Ethiopia and abroad in any field of study starting from #0_year experience
Download Telegram
ኤሌክትሮኒከስ ታከስ አሰባሰብና ክትትል ባለሙያ
#addis_ababa_revenue_authority
#finance
#Addis_Ababa
የመጀመሪያ ድግሪ በኮፐሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን እና ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ በታክስ እና ጉምሩክ አስተዳደር፣ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ በፋይናንስ እና ዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በአለም አቀፍ የንግድና ኢንቨስትመነት ማኔጅመነት፣ ፐብሊከ ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
- ለዲግሪ አመልካች መመረቂያ አማካኝ ነጥብ (CGPA) በስራ ልመድ ለምታመለከቱ ለወንዶች 2.5 እና ከዚያ በላይ ለሴቶች 2.2 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም በማስተርስ ለምታመለከቱ አመልካቾች ለዲግሪ
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Salary: 12765.00
Deadline: July 2, 2025
How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።

@ethiojobs90