Ethiojobs pages.com
5.03K subscribers
2.98K photos
14 files
3.09K links
📑የተለያዩ የስራ ማስታወቂያዎች እና የስራ መረጃዎችን  ስንለቅ በፍጥነት እንዲደርሶ ቻናሉን ይቀላቀሉ
Abroad
NGO
DEGREE
DIPLOMA
LEVELS
PRIVATE
GOVERNMENT
A place where you found day to day new job opportunitie in Ethiopia and abroad in any field of study starting from #0_year experience
Download Telegram
የሽያጭ ሱፐርቫይዘር
#super_sgs_trading
#business
#Addis_Ababa
የመጀምርያ ዲግሪ በማርኬቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
ዋና ኃላፊነቶች፡
-  የሽያጭ ዒላማዎችን ለማሳካት የሽያጭ ተወካዮችን ቡድን መምራት እና ማስተዳደር
- ውጤታማ የሽያጭ ስትራቴጂዎችን እና እቅዶችን ማዘጋጀት እና መተግበር
- መመሪያ እና ድጋፍ መስጠት ስልጠና እና ምክርን ጨምሮ ለሽያጭ ቡድኑ መስጠት
- ከዋና ዋና ደንበኞች እና አጋሮች ጋር ያለውን ግንኙነት ማዳበር እና ማቆየት
- መደበኛ የአፈፃፀም ግምገማዎችን ማካሄድ እና ገንቢ አስተያየት መስጠት
- ከሌሎች ክፍሎች ጋር በመተባበር ምርቶች እና አገልግሎቶችን ያለችግር ለማድረስ መስራት
ተፈላጊ ችሎታ፡
- ስለ ዲጂታል ማርኬት ላይ በቂ ልምድ ያላት/ው
- LMS ጠንካራ እውቀት እና ግንዛቤ
- cold calling እና face to face ሽያጭ ለይ ልምድ ያለው/ላት
- የሽያጭ ግቦችን ማሳካት እና የገቢ ዕድገትን በማስመዝገብ የተረጋገጠ ሪከርድ
- የሽያጭ ተወካዮችን በብቃት የመምራት እና የማሰልጠን
Quanitity Required: 4
Minimum Years Of Experience: #3_years
Maximum Years Of Experience: #15_years
Deadline: April 5, 2025
How To Apply: ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ያመልክቱ
@Beleqet
@ethiojobs90
@ethiojobs90
ለኢ-ለርኒንግ መምህር ወይም ስልጠና ሰጪ
#super_sgs_trading
#education
#Addis_Ababa
በሚከተሉት የጥናት ዘርፎች በማስተማር/በስልጠና ላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት
- ግራፊክስ ዲዛይን፣  Youtuber፣ አካውንቲንግ እና ፒችቲሪ፣ ፕሮግራሚንግ፣ ቋንቋ፣ ንግዶች (ፎርክስ ትሬዲንግ፣ የአክሲዮን ንግድ፣ ክሪፕቶ ከረንሲ)፣ ሜካፕ
መስፈርቶች፡
- ከዚህ በፊት የስልጠና ማንዋል እና በየትኛውም ፕላትፎም ላይ በቪዲዮ ፎርማት የተዘጋጀ ያለው ቅድሚያ እንሰጣለን
- የስልጠና ማንዋል ያለው ግን አሁንም ላይ በእራሱ ቦታ ፕሮዳክሽን(ቀረፃና ኢዲት) መስራት የሚችል
- ሌላው እኛው ጋር ባዘጋጀነው ፕሮዳክሽን(ቀረፃና ኢዲት) ቦታ ላይ የራሱን ማንዋል(ኮርሶችን) ይዞ በመምጣት ለኦንላይን ስልጠና የሚሆን ቪዲዮ መስራት የሚችል
Quanitity Required: 5
Minimum Years Of Experience: #3_years
Deadline: April 11, 2025
How To Apply: ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ያመልክቱ። ለበለጠ መረጃ +251908222223 መደወል ይችላሉ።
ማሳሰቢያ፡ ትምህርት ለመስጠት ሁሉን ዝግጅት የጨረሰን በመሆኑና በከአስቸኳይነቱ አኳያ፤ የስልጠና ማንዋል እና በቪዲዮ ፎርማት የተዘጋጀ ቅድሚያ የምንሰጥ ሲሆን በእኛ ቀረፃ ለሚያደርጉ ደግሞ አሁን ላይ ዝግጁ የሆኑ መሆን አለባቸው፡፡

@ethiojobs90
የፈርኒቸር ፎርማን
#super_sgs_trading
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
የተፈለገው ስራውን ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠር እና መሰራት የሚችል አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ቦታ፡ ሳርቤት እና ጎተራ
ዋና ኃላፊነቶች፡
- የሰራተኞችን መግቢያና ወውጫ መቆጣጠር
- ለስራው ብቁ መሆኑን መለየት እና ስራው በአግባቡ በጥራት እደንዲሰራ ማድረግደ
- ፊኒሺንግ እኛ ድርጅታችን ላይ ግዴታ የሆነ ጉዳይ ስለሆነ ፤ ሰራተኛው በአግባቡ መቆጣጠር በደንብ ክትትል ማድረግ ይገባል
- የወር ተከፋይ ሰራተኛንም በአግባቡ ፎርም ማዘጋጀት  
- አዲስ ሰራተኛ መቅጠር (ይህ ማለት ስራውን በምንንም ዓይነት መልኩ እነዳይቋረጥ እንዲሆን ማድረግ ፤ ስራው ላይ ልምድ ያሰፈለገበት ዋናውም ምክንያት ስራ ከተጀመረ በኋላ እንዳይቋረጥ እናም ሰራተኞችን በመጨመር ስራው እየሰፋ እንዲሄድ ማድረግ
- ሰርቶ ማሰራት የሚችል
- የስራውን ሁኔታ ትእዛዝ እየወሰዱ (እየተቀበሉ) ለሰራተኞች እንዲሰሩ ማድረግ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #2_years
Salary: 13000.00
Deadline: May 10, 2025
How To Apply: ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ያመልክቱ። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251908222223 መደወል ይችላሉ።

@ethiojobs90
Architect with Graphic Design Skills
#super_sgs_trading
#engineering
#Addis_Ababa
Bachelor's Degree in Architecture or in a related field of study with relevant work experience
Duties & Responsibilites:
- Oversee the architectural aspects of projects, collaborating with cross-functional teams to ensure successful project delivery.
- Manage project timelines, budgets, and resources.
- Graphics design works for different digital marketing platform
- Design and develop architectural plans, elevations, and specifications for a range of projects, including residential, commercial, and institutional buildings.
Required Skills:
- Good graphics skills and experience in site management are preferred.
- Proficiency in industry-standard architectural software, such as AutoCAD, SketchUp, Revit and rendering softwares.
- Strong graphic design skills in Adobe Creative Suite (Photoshop, Illustrator, InDesign) and other relevant tools.
- Excellent attention to detail, creativity, and problem - solving abilities.
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #2_years
Maximum Years Of Experience: #15_years
Salary: 12000.00
Deadline: May 31, 2025
How To Apply: Apply using the provided link below. For further information contact Tel. +251908222223

@ethiojobs90