Ethiojobs pages.com
5.56K subscribers
3.65K photos
14 files
3.51K links
📑የተለያዩ የስራ ማስታወቂያዎች እና የስራ መረጃዎችን  ስንለቅ በፍጥነት እንዲደርሶ ቻናሉን ይቀላቀሉ
Abroad
NGO
DEGREE
DIPLOMA
LEVELS
PRIVATE
GOVERNMENT
A place where you found day to day new job opportunitie in Ethiopia and abroad in any field of study starting from #0_year experience
Download Telegram
Ayat Share Company

Full Time
October 13, 2021 - October 22, 2021

የዲዛይንና ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት ዋና ዳይሬክተር

JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ኤም ኤስ ሲዲግሪ በአርክቴክቸር፤ በሲቭል ምህንድስ የትምህርት መስክ ኖሮት/ራት በሙያው 12ዓመት የሠራ/ች ሆኖ ከዚያ ውስጥ 8 ዓመት ሰፋፊ የህንፃ ፕሮጀክቶች ላይ በዲዛይን፤ ሱፐርቪዥን እና ኮንትራት አስተዳደር በሰፋፊ የሪልኢ ስቴት ግንባታ ላይ በከፍተኛ ኃላፊነት ላይ የሠራ/ች ወይም ቢኤ ስ ሲዲግሪ ዲግሪ በአርክቴክቸር ፤ሲቭል ምህንድስና ወይም ተመሳሳይ የትምህርት መስክ ኖሮት/ራት በሙያው 14ዓመት የሠራ/ች ሆኖ ከዚያ ውስጥ 8 ዓመት ሰፋፊየ ህንፃ ፕሮጀክቶች ወይም የሪል ኢስቴት ግንባታ ላይ በኃላፊነት የሠራ/ች፤ደመወዝና ጥቅማጥቅም: ደሞዝ 50,935.00 የሞያ አበል 10,000 የኃላፊነት አበል 10,000

የግንባታ ኦፕሬሽን ዳይሬክቶሬት ዋና ዳይሬክተር

JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ኤም ኤስ ሲ ሲቨል ምህንድስና
የትምህርት መስክ ኖሮት/ራት በሙያው 12 ዓመት የሠራ/ች ሆኖ ከዚያ ውስጥ 8
ዓመት ሰፋፊ የህንፃ ፕሮጀክቶች ወይም የሪል ኢስቴት ግንባታ ላይ በኃፊነት የሠራ/ች ወይም ቢኤስሲ ዲግሪ ሲቨል ምህንድስና ወይም ተመሳሳይ የትምህርትመስክ ኖሮት/ራት በሙያ 14ዓመት የሠራ/ችሆኖ ከዚያ ውስጥ 8 ዓመት ሰፋፊ የህንፃ ፕሮጀክቶች ወይም የሪል ኢስቴት ግንባታ ላይ በኃላፊነ ትየሠራ/ች፤
ብዛት: 3
ደመወዝና ጥቅማጥቅም: ደሞዝ 50,935.00 የሞያ አበል 10,000 የኃላፊነት አበል
10,000

የግንባታ ሥራዎች የመሠረተ ልማት አቅርቦት መምሪያ ዋና ሥር አስኪያጅ
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ዩንቨርስቲ በሲቪል ምህንድስና
ወይም በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት፣ በማኒፋክቸሪንግ ማኔጅመንት በተመሳሳይ ሙያ የማስተርስ 7 ዓመት ከዚሀ ውስጥ 4 ዓመት በኃላፊነት የሠራ/ች ወይም በባችለር ደግሪ 9 ከዚህ ውስጥ 5 ዓመት በኃላፊነት የሠራ/ች ሰፋፊ የህንፃ ፕሮጀክቶች ወይም የሪል ኢስቴት ግንባታ ላይ በኃላፊነት የሠራ/ች
ደመወዝና ጥቅማጥቅም: ደሞዝ 37,288.00 የሞያ አበል 5,000 የኃላፊነት አበል 5,000

የመሳሪያች እና ተሸከርካሪዎች አስተዳደር እና ጥገና ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት ዋና ዳይሬክተር
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በሲቪል ምህንድስና /
በመካኒካል ምህንድስና/ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት /በማቴሪያል ማኔጅመንት
የማስተርስ ባችለር 12 ዓመት ከዚያ ውስጥ 8 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች ለድግሪ 14 ዓመት ከዚህ ውስጥ 8 ዓመት በኃላፊነት ደረጃ የሠራ/ች
ደመወዝና ጥቅማጥቅም: ደሞዝ 50,935.00 የሞያ አበል 10,000 የኃላፊነት አበል 10,000

የሠራተኞ ደህንነት እና የጥቅማጥቅም ማበልፀጊያ መምሪያ ዋና ሥ/አስኪያጅ
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በሲቪል ምህድስና፣
በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ወይም በማኔጅመንት በማስተርስ ዲግሪ
ወይም በተመሳሳይ መስክ በሙያው 9 ዓመት ሆኖ ከዚያ ውስጥ 4 ዓመት ቢኤስሲ ዲግሪ 7 ዓመት ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በኃላፊነት ደረጃ የሠራ/ች በሰፋፊና ዉስብስብ የህንፃ ፕሮጅቶች ላይ የኤሌክትሪክ ሥራዎች፤ዲዛይንና ቁጥጥር ሥራ ላይ ልምድ ያለዉ/ት፤
ደመወዝና ጥቅማጥቅም: ደሞዝ 31,285.00 የኃላፊነት አበል 5,000

የግንባታ ዕቃ፣ የሰው ኃይልና መሳሪያ አቅርቦት ማኔጅምት ዳይሬክቶሬት ዋና
ዳይሬክተር
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በሲቪል ምህንድስና /
በመካኒካል ምህንድስና/ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት /በማቴሪያል ማኔጅመንት
የማስተርስ ባችለር 12 ዓመት ከዚያ ውስጥ 8 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች ለድግሪ 14 ዓመት ከዚህ ውስጥ 8 ዓመት በኃላፊነት ደረጃ የሠራ እና ሰፋፊ የህንፃ ፕሮጀክቶች ወይም የሪል ኢስቴት ግንባታ ላይ በኃላፊነት የሠራ/ች
ደመወዝና ጥቅማጥቅም: ደሞዝ 50,935.00 የሞያ አበል 10,000 የኃላፊነት አበል 10,000

የግንባታ ፊኒሺንግ ሥራዎች ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት ዋና ዳይሬክተር
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ኤም ኤስ ሲ ዲግሪ በአርክቴክቸር፤
በሲቭል ምህንድስና እና በኮንስትራክሽን ማኔጅምነት የትምህርት መስክ ኖሮት/ራት በሙያው 12 ዓመት የሠራ/ችሆኖ ከዚያ ውስጥ 8 ዓመት ሰፋፊ የህንፃ ፕሮጀክቶች ላይ በግንባታ ፊኒሺንግ ሥራዎች ማኔጅመንት ላይ በሰፋፊ የሪል ኢስቴት ግንባታ በከፍተኛ ኃላፊነት ላይ የሠራ/ች ወይም ቢኤስሲ ዲግሪ በአርክቴክቸር፤ሲቭል ምህንድስና እና በኮንስትራክሽን ማኔጅምነት የትምህርት መስክ ኖሮት/ራት በሙያው 14 ዓመት የሠራ/ች ሆኖ ከዚያ ውስጥ 8 ዓመት ሰፋፊ የህንፃ ፕሮጀክቶች ወይም
የሪል ኢስቴት ግንባታ ላይ በኃላፊነት የሠራ/ች ደመወዝና ጥቅማጥቅም: ደሞዝ 50,935.00 የሞያ አበል 10,000 የኃላፊነት አበል 10,000

የጥራት እና አፈፃፀም ቁጥጥር ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት ዋና ዳይሬክተር
Job Requirement
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ኤም ኤስ ሲ ዲግሪ በአርክቴክቸር፤
በሲቭል ምህንድስና እና በኮንስትራክሽን ማኔጅምነት የትምህርት መስክ ኖሮት/
ራት በሙያው 12 ዓመት የሠራ/ችሆኖ ከዚያ ውስጥ 8 ዓመት ሰፋፊ የህንፃ
ፕሮጀክቶች ላይ የጥራት እና አፈፃፀም ቁጥጥር ማኔጅመንት በሰፋፊ የሪል ኢስቴት ግንባታ ላይ በከፍተኛ ኃላፊነት ላይ የሠራ/ ወይም ቢኤስሲ ዲግሪ ዲግሪ በአርክቴክቸር፤ ሲቭል ምህንድስና እና በኮንስትራክሽን ማኔጅምነት የትምህርት መስክ ኖሮት/ራት በሙያው14 ዓመት የሠራ/ች ሆኖ ከዚያ ውስጥ 8 ዓመት ሰፋፊ የህንፃ ፕሮጀክቶች ወይም የሪል ኢስቴት ግንባታ ላይ በኃላፊነት የሠራ/ች
ደመወዝና ጥቅማጥቅም: ደሞዝ 50,935.00 የሞያ አበል 10,000 የኃላፊነት አበል 10,000

How to Apply
የምዝገባ ቀን፡ይህ ማስታውቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት፣
የምዝገባ ቦታ፡ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ጋሪ ተራ ፣
የምዝገባ ጊዜ ከ02/02/2014 -9/2/2014 ዓ.ም
ማሳሰቢያ፡ አመልከች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን
የማይመለስ ፎቶኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡
አመልካቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ

Tel
011 8 54-71-99
ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡
@ethiojobs90
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ ለምታመለክቱ አመልካቾች በሙሉ ለማመልከት ብሎ ኔትወርክ አስቸግሯቸዋል እንግዳሁስ እኛ ጋር ይደውሉልን እናስመዘግቦታለን ወይም በቴለግራም ያናግሩን::
👇👇👇👇👇👇👇
@apply59
0983248759
Beeksisaa bankiin daldala Ethiophiyaa base irratti galma'uu barbaddaanii Connectioniin isiin didee nu'i isiin galmessina nuuf bilbiila ykn Telegramirratti nu dubbisaa
👇👇👇👇👇👇
0983248759
@apply59

ክፍት የሥራ ቦታ የአመልካቾች ምዝገባ ቀንን ስለማሳወቅ
*********************
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለገንዘብ ቤት ተላላኪ (Cash Office Service Attendant) ባወጣው ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ በተለያየ ምክንያት መመዝገብ ላልቻላችሁ አመልካቾች ምዝገባውን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በድጋሚ እንደምናካሂድ ማሳወቃችን ይታወቃል፡፡
በዚህ መሠረት የክፍት የሥራ ቦታውን መስፈርት የምታሟሉና ሰኔ 01 ቀን 2013 ዓ.ም. ለዚሁ ስራ ማስታወቂያ ያልተመዘገባችሁ አመልካቾች ብቻ ከዛሬ ጥቅምት 3 እስከ ጥቅምት 16 ቀን 2014 ዓ.ም ባሉት ቀናት ከሥር በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት ምዝገባችሁን እንድታከናውኑ በአክብሮት እንገልፃለን፡፡
https://vacancy.cbe.com.et

@BaankiinDaldalaItiyoophiyaa

kutaa maallaqaa keessatti warra hojjatan (Cash Office Service Attendant) kanaan dura qacaruuf, beeksisa baasee warri sababa adda addaatiin osoo hin galmaa’in haftan, irra deebiin akka beeksisa baasnee galmeessinu isiniif ibsuun keenya ni yaadatama.


Haaluma kanaan gita duwwaa bahe kana irratti namoonni ulaagaa guuttan, beeksisa waxabajjii 01 bara 2013 bahee tureen, warri gaafas hin galmoofne qofti, ለዚሁ ስራ ማስታወቂያ ያልተመዘገባችሁ አመልካቾች ብቻ

Onkoloolessa 3 hanga 16 bara 2014tti akka galmooftan isin beeksifna.

Namoota hedduu barabaada

Position: Cash Office Service Attendant

Deadline 26-Oct-2021

(grade 10 and 12) with 1 year experience
Education_Qualification_110th Grade ,12th Grade
Place of work: Nekemte District,Kolfe District, Adama District, Jimma District, Wolaita District, Merkato District, Mettu District, Bahir Dar District, Debre Markos District, Gondar District, Hawassa District, Dessie District, Shashemene District, Dire Dawa District, Robe District, Woldia District, Jijiga District, Megenagna District, Yeka District, Assela District, Bole District, Nifas Silk District, Arada District, Ambo District, Kirkos District, Debre Berehan District
How to Apply?
Note: Interested and qualified applicants should apply through CBE career website:- https://vacancy.cbe.com.et/Home/showvacancy?id=

However, the Bank has full right to cancel or take any other alternative in this regard.

Applicants should only apply according to the listed time table. Any application that deviates from the time table will not be considered for further process.

@ethiojobs90

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ ለምታመለክቱ አመልካቾች በሙሉ ለማመልከት ብሎ ኔትወርክ አስቸግሯቸዋል እንግዳሁስ እኛ ጋር ይደውሉልን እናስመዘግቦታለን ወይም በቴለግራም ያናግሩን::
👇👇👇👇👇👇👇
@apply59
0983248759
Beeksisaa bankiin daldala Ethiophiyaa base irratti galma'uu barbaddaanii Connectioniin isiin didee nu'i isiin galmessina nuuf bilbiila ykn Telegramirratti nu dubbisaa
👇👇👇👇👇👇
0983248759
@apply59

ክፍት የሥራ ቦታ የአመልካቾች ምዝገባ ቀንን ስለማሳወቅ
*****************
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለገንዘብ ቤት ተላላኪ (Cash Office Service Attendant) ባወጣው ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ በተለያየ ምክንያት መመዝገብ ላልቻላችሁ አመልካቾች ምዝገባውን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በድጋሚ እንደምናካሂድ ማሳወቃችን ይታወቃል፡፡
በዚህ መሠረት የክፍት የሥራ ቦታውን መስፈርት የምታሟሉና ሰኔ 01 ቀን 2013 ዓ.ም. ለዚሁ ስራ ማስታወቂያ ያልተመዘገባችሁ አመልካቾች ብቻ ከዛሬ ጥቅምት 3 እስከ ጥቅምት 16 ቀን 2014 ዓ.ም ባሉት ቀናት ከሥር በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት ምዝገባችሁን እንድታከናውኑ በአክብሮት እንገልፃለን፡፡
https://vacancy.cbe.com.et

@BaankiinDaldalaItiyoophiyaa

kutaa maallaqaa keessatti warra hojjatan (Cash Office Service Attendant) kanaan dura qacaruuf, beeksisa baasee warri sababa adda addaatiin osoo hin galmaa’in haftan, irra deebiin
Lawyer Executive
#authority_for_research_and_conservation_of_cultural_heritage
#legal_services
#law
#lawyer
Addis Ababa
Bachelor's Degree in Law field of study
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: October 21, 2021
How To Apply: In person at Authority for Research and Conservation of Cultural Heritage Office, located in 5 Kilo area, at Ethiopian National Museum Human Resource Administration Office, 2nd floor office no. 239 For further information, contact Tel. 0111540954 / 0111540060 / Extension 362
Note: Applicants should bring their credential; original & copies of non-returnable application letter, CV, educational transcripts, & other supporting documents. Female candidates are highly encouraged to apply.
@ethiojobs90
Junior Customer Experience Officer
#premier_switch_solutions
#ict
#computer_science_and_information_technology
#technical_officer
Addis Ababa
Bachelor Degree in Computer Science, Information Technology or related fields, having Training in ITIL and relevant professional certification is advantageous
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: October 24, 2021
How To Apply: Interested applicants who meet the required qualifications are invited to submit their updated CV and copies of relevant documents pss.hr@pss-ethiopia.com
Note: Use" Junior Customer Experience Officer" on the email subject line. Only short-listed candidates will be contacted.
@ethiojobs90
Sales Representative
#mo_smart_trading_plc
#business
#marketing_and_business
#sales_representative
Addis Ababa
Bachelor's Degree in marketing, sales or related field of studies with similar sales experience in fields of sales and telemarketing
Competence:-
- Familiarity with online market platforms
- Excellent written and verbal communication skills in Amharic and English
- Highly motivated and target driven
- Proven track record in sales
- General knowledge of digital services
- Able to work comfortably in a fast paced environment
- Excellent selling and communication skills
- Ability to improvise and maintain active communication with leads
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Deadline: October 21, 2021
How To Apply: Only qualified & interested applicant who fulfil the above requirements are invited to submit their updated CV through telegram @merkatoonline3
@ethiojobs90
Card Operations Officer
#premier_switch_solutions
#business
#business_administration
#operation_officer
Addis Ababa
Bachelor’s Degree in Business Administration, Management, MIS or any other related fields with relevant work experience
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: October 24, 2021
How To Apply: Interested applicants who meet the required qualifications are invited to submit their updated CV and copies of relevant documents pss.hr@pss-ethiopia.com
Note: Please write clearly for which position you applied on the email subject line.
@ethiojobs90
Accountant
#ajay_pipes_plc
#finance
#accounting
#accountant
Addis Ababa
First Degree in Accounting from a recognized College with relevant experience
Competence:-
- Excellent communication skills
- Team player
- Computer skills in the application of MS-Excel / Word and Peach Tree Accounting software
- Ability to work with minimum supervision
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: October 23, 2021
How To Apply: Qualified candidates are invited to submit their application letter, updated CV and other credentials via: daremyeleshmebrate@yahoo.com or in person at Ajay Pipes PLC Office, located on Cameroon Street in Bole Sub-city area, at Beza Building.
@ethiojobs90
Cash Office Service Attendant
#commercial_bank_of_ethiopia
#business
#secretarial_admin_and_clerical
#operations_assistant
Debre Birhan, Ambo, Metu, Gondar, Debre Markos, Jimma, Assela, Jijiga, Adama, Nekemte, Bahir Dar, Wolaita Sodo
10th grade complete with similar working experience
Minimum Years Of Experience: #1_years
Deadline: October 26, 2021
How To Apply: Register using the following link https://vacancy.cbe.com.et/Home/showvacancy?id=
NB: please attach degree document, curriculum vitae, 8th grade certificate, cost sharing document or Student Copy and other credentials within ten consecutive working days from the date of this announcement. However, the Bank has full right to cancel or take any other alternative in this regard. All documents should be scanned in pdf or docx formats only and the size of each document should be less than 2MB. Please do not forget to apply after your registration and a detailed guide on how to apply is available on the Bank public website’s vacancy section at http://www.combanketh.et/
@ethiojobs90
Associate Human Rights Officer
#ethiopian_human_right_commission_ehrc
#legal_services
#law
#human_rights_officer
Hawassa
MA or BA Degree Law, LLM, Human Rights Law, International Law with relevant experience or 6-12 months participation on Young Leaders Program (Internship Program)
Competence:-
- Knowledge of Amharic and English is required
- Computer literate
- Knowledge of other local languages is advantageous
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Deadline: October 28, 2021
How To Apply: Interested candidates should write a covering letter, explaining why they are interested in this role, why they are the right person for the job with a recent CV via: hrm@ehrc.org
Note: Use "Associate Human Rights Officer" on the subject of the email. Only short listed candidates will be contacted for interview and written exam. Women candidates are encouraged to apply.
@ethiojobs90
Associate Human Rights Officer (Civil and Political Rights)
#ethiopian_human_right_commission_ehrc
#legal_services
#civil_law
#human_rights_officer
Addis Ababa
MA or BA Degree Law, LLM, Human Rights Law, International Law with relevant experience or 6-12 months participation on Young Leaders Program (Internship Program)
Competence:-
- Knowledge of Amharic and English is required
- Computer literate
- Knowledge of other local languages is advantageous
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Deadline: October 28, 2021
How To Apply: Interested candidates should write a covering letter, explaining why they are interested in this role, why they are the right person for the job with a recent CV via: hrm@ehrc.org
Note: Use "Associate Human Rights Officer (Civil and Political Rights)" on the subject of the email. Only short listed candidates will be contacted for interview and written exam. Women candidates are encouraged to apply.
@ethiojobs90
Lecturer
#defense_university_college
#engineering
#electrical_engineering
#lecturer
Bishoftu
MSc Degree in Electrical & Flight Technology or Communication or related field of study
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: October 23, 2021
How To Apply: Send your application letter, CV & other relevant documents via: defenceresearchinstitute2013@gamil.com or in person at Defense University College, located at Bishoftu city, to Human Resource Administration Team.
@ethiojobs90
Lecturer
#defense_university_college
#engineering
#armament_engineering
#lecturer
Bishoftu
MSc Degree in Armament Engineering or related field of study
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: October 23, 2021
How To Apply: Send your application letter, CV & other relevant documents via: defenceresearchinstitute2013@gamil.com or in person at Defense University College, located at Bishoftu city, to Human Resource Administration Team.
@ethiojobs90
Lecturer
#defense_university_college
#ict
#computer_science_and_information_technology
#lecturer
Bishoftu
MSc Degree in Computer Science, Computer Engineering or related field of study
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: October 23, 2021
How To Apply: Send your application letter, CV & other relevant documents via: defenceresearchinstitute2013@gamil.com or in person at Defense University College, located at Bishoftu city, to Human Resource Administration Team.
@ethiojobs90
Lecturer
#defense_university_college
#engineering
#control_engineering
#lecturer
Bishoftu
MSc Degree in Control Engineering or related field of study
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: October 23, 2021
How To Apply: Send your application letter, CV & other relevant documents via: defenceresearchinstitute2013@gamil.com or in person at Defense University College, located at Bishoftu city, to Human Resource Administration Team.
@ethiojobs90
ICT Expert
#public_servant_social_security_agency
#ict
#computer_science_and_information_technology
#ict_expert
Debre Tabor, Durame, Werabe, Jinka, Bahir Dar, Wolaita Sodo
BSc Degree in Electrical Engineering, Information Technology, Computer Science, Management Information System or related field of study
Quanitity Required: 6
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: October 20, 2021
How To Apply: Interested applicants can submit non-returnable copy of their educational & work experience testimonials in person at Public Servant Social Security Agency Office, located in 4 Kilo area, behind Addis Ababa University Science Faculty, to the Human Resource Directorate office no. 313 during working hours. For further information, contact Tel. 0111240590
@ethiojobs90
Intern Nurse
#wgga_medical_services_plc
#health_care
#nursing
#internship
Addis Ababa
BSc degree or Diploma in Clinical Nursing field of study
Competence:-
- Committed to learning new skills
- Passionate in the nursing profession
- Interested to work under pressure
Quanitity Required: 4
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: October 27, 2021
How To Apply: Interested and qualified applicants should submit their application letter, CV and supporting Educational and work experience documents via: sd@wggaeyecenter.com or in person at WGGA Medical Services PLC Office, located on Ethio-China Road, around Gorgorios Square, to Human Resource and Administration Department office 2nd floor. For further Information, contact Tel. 0114702217 / 0114701665
@ethiojobs90