Ethiojobs pages.com
5.63K subscribers
3.74K photos
14 files
3.54K links
📑የተለያዩ የስራ ማስታወቂያዎች እና የስራ መረጃዎችን  ስንለቅ በፍጥነት እንዲደርሶ ቻናሉን ይቀላቀሉ
Abroad
NGO
DEGREE
DIPLOMA
LEVELS
PRIVATE
GOVERNMENT
A place where you found day to day new job opportunitie in Ethiopia and abroad in any field of study starting from #0_year experience
Download Telegram
🎴Get-As International PLC🎴

▪️Job Position  - Junior IT Support Technician
EducationDiploma/Bachelor’s degree in Computer Science, Information Technology, or related field.

▪️Deadline: March 22, 2025
How To Apply
Interested and qualified candidates, who fulfill the above requirement, please submit your resume and a cover letter to info@getasinternational.com with the subject line “Junior IT Support Application.” Within consecutive five (5) days from the date of announcement.
NB:-Whenever you are looking for  in Ethiopia
@ethiojobs90
Hardware & Software Technician
#bunna_insurance_sc
#ict
#Addis_Ababa
Master's or Bachelor's Degree in Computer Science or in a related field of study with relevant work experience
Training: Comp A+ trained or certified
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Deadline: March 21, 2025
How To Apply: Submit your non-returnable application letter, CV and copies of supporting credentials along with the original document in person to Human Resource Management Division located at Sarbet behind Africa Union Bunna Insurance S.C Head Quarter 1st floor. For further information contact Tel. +251114706302
@ethiojobs90
​​አስቸካይ   ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

ቀን ፡ 01/07/2017 E.C

💠የስራ መደብ : #IT_ባለሙያ
▪️የት ደረጃ ፡ ዲፕሎማ እና ከዛ በላይ
▪️የስራ ልምድ ፡ 0_2 አመት
▪️ደሞዝ ፡ 8500
▪️የስራ ቦታ ፡አ.አ

💠የስራ መደብ : #ክኒሊካል_ነርስ  
▪️የት ደረጃ ፡ ዲግሪ/ዲፕሎማ
▪️የስራ ልምድ ፡ 0_1 አመት
▪️ደሞዝ ፡ 6000 - 10000
▪️የስራ ቦታ ፡አ.አ
◾️ፃታ : ወ/ሴ

💠የስራ መደብ : #ፀጉር_ባለሙያ ( የሴት )
▪️የት ደረጃ ፡ በሙያው የሰለጠነ
▪️የስራ ልምድ ፡ 2 አመት
▪️ደሞዝ ፡ በስምምነት
▪️የስራ ቦታ ፡አ.አ

💠የስራ መደብ ፡ #ሽያጭ  (ድርጅት ላይ)
◾️️የት ደረጃ ፡ 12+
▪️የስራ ልምድ : 1 አመት እና ከዛ በላይ
▪️ደሞዝ : በስምምነት
▪️የስራ ቦታ : አ.አ

💠የስራ መደብ : #አርክቴክት  
▪️የት ደረጃ ፡ ዲግሪ
▪️የስራ ልምድ ፡ 0_1 አመት
▪️ደሞዝ ፡ 7500 - 12000
▪️የስራ ቦታ ፡አ.አ
◾️ፃታ : ሴት/ወንድ

💠የስራ መደብ : #አካውንታንት
◾️️የት ደረጃ ፡ ዲግሪ /ዲፕሎማ
▪️የስራ ልምድ ፡ 0_2 አመት
▪️ደሞዝ ፡ 8500
▪️የስራ ቦታ ፡አ.አ

💠የስራ መደብ : #ሱፐርማርኬት_ሽያጭ 
▪️የት ደረጃ ፡ 10 እና ከዛ በላይ
▪️የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
▪️ደሞዝ ፡ በስምምነት
▪️የስራ ቦታ ፡አ.አ

💠የስራ መደብ : #ረዳት_ሼፍ
▪️የት ደረጃ ፡ በሙያው የተማረ
▪️የስራ ልምድ ፡  ያለዉ
▪️ደሞዝ ፡ 6000 - 10000
▪️የስራ ቦታ ፡አ.አ

💠የስራ መደብ ፡ #store_kipper
◾️️የት ደረጃ ፡ 12+
▪️የስራ ልምድ : 0 አመት
▪️ደሞዝ : 7500
▪️የስራ ቦታ : አ.አ

💠የስራ መደብ ፡ #ነርስ
▪️የት ደረጃ ፡ ዲግሪ/ዲፕሎማ
▪️የስራ ልምድ ፡ 0_3 አመት
▪️ደሞዝ ፡ 9500
▪️የስራ ቦታ ፡ አ.አ

💠የስራ መደብ፡ #ዲዛይነር ( የልብስ )
▪️የት/ደረጃ: በሙያዉ የተማረች
▪️ፆታ: ሴት
▪️የስራ ልምድ: 0 ዓመት
▪️የስራ ቦታ:አ.አ

💠የስራ መደብ: #ጉዳይ_አሰፈፃሚ እና ተላላኪ
▪️የት/ደረጃ: 10 ኛ ክፍል በላይ
▪️ፆታ: ፡ወንድ
▪️የስራ ልምድ:  2 ዓመት እና ከዛ በላይ
▪️የስራ ቦታ: አ.አ
▪️ደሞዝ ፡ በስምምነት

💠የስራ መደብ: #ሪሴብሽን
▪️የት/ደረጃ: 10 እና ከዛ በላይ
▪️የስራ ልምድ: 0  አመት በላይ
▪️የስራ ቦታ:አ.አ
▪️ ፆታ ፡  ሴት / ወንድ

💠የስራ መደብ ፡ #ናይት_ማናጀር
◾️️የት ደረጃ ፡ 12 እና ከዛ በላይ
▪️የስራ ልምድ : ያለው
▪️ደሞዝ : በስምምነት
▪️የስራ ቦታ : አ.አ
◾️ፃታ :ሴት / ወንድ

💠የስራ መደብ : #ነርስ (home care ላይ )
▪️የት ደረጃ ፡ level 4
▪️የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
▪️ደሞዝ ፡ በስምምነት
▪️የስራ ቦታ ፡አ.አ
◾️ፃታ:ወ/ሴ

💠የስራ መደብ : #ሹፌር (ህዝብ 2 & ደረቅ 2)
▪️የት/ደረጃ ፡ 10 እና ከዛ በላይ
▪️የስራ ልምድ ፡ ያለው
▪️ደሞዝ :11000 - 15000
▪️ፃታ ፡ ወንድ
▪️የስራ ቦታ : አአ

💠የስራ መደብ : #ስልክ_ኦፕሬተር
️የት ደረጃ ፡ 12+
▪️የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
▪️ደሞዝ ፡ 8000
▪️የስራ ቦታ ፡አ.አ
◾️ፃታ : ሴት
 
💠የስራ መደብ : #ላብራቶሪ_ቴክኒሻን
▪️የት ደረጃ ፡ ዲግሪ
▪️የስራ ልምድ ፡ 0_2 አመት
▪️ደሞዝ ፡ 9500_15000
▪️የስራ ቦታ ፡አ.አ
◾️ፃታ : ወንድ / ሴት

💠የስራ መደብ : #ድራጊስት
▪️የት ደረጃ ፡ ዲግሪ
▪️የስራ ልምድ ፡ 0_1 አመት
▪️ደሞዝ ፡ 9500+
▪️የስራ ቦታ ፡አ.አ
◾️ፃታ : ወንድ / ሴት

💠የስራ መደብ : #ፋርማሲስት
▪️የት ደረጃ ፡ ዲግሪ
▪️የስራ ልምድ ፡ 0_2 አመት
▪️ደሞዝ ፡ 7500_14000
▪️የስራ ቦታ ፡አ.አ
◾️ፃታ : ወንድ / ሴት

💠የስራ መደብ ፡ #ሆቴል_ማናጀር
◾️️የት ደረጃ ፡ ዲፕሎማ እና ከዛ በላይ
▪️የስራ ልምድ : 2 አመት እና ከዛ በላይ
▪️ደሞዝ : በስምምነት
▪️የስራ ቦታ : አ.አ

💠የስራ መደብ : #ኢኮኖሚስት
▪️የት ደረጃ ፡ ዲግሪ እና ከዛ በላይ
▪️የስራ ልምድ ፡ 0_2 አመት
▪️ደሞዝ ፡ 7500_12000
▪️የስራ ቦታ ፡አ.አ
◾️ፃታ : ወንድ / ሴት

💠የስራ መደብ : #አማረኛ_መምህር
▪️የት ደረጃ ፡ ዲግሪ
▪️የስራ ልምድ ፡ ልምድ ያለዉ
▪️ደሞዝ ፡ በስምምነት
▪️የስራ ቦታ ፡አ.አ

💠የስራ መደብ : #እንግሊዘኛ_መምህር
▪️የት ደረጃ ፡ ዲግሪ
▪️የስራ ልምድ ፡ ልምድ ያለዉ
▪️ደሞዝ ፡ በስምምነት
▪️የስራ ቦታ ፡አ.አ

💠የስራ መደብ : #ሲቪክ_መምህር
▪️የት ደረጃ ፡ ዲግሪ
▪️የስራ ልምድ ፡ ልምድ ያለዉ
▪️ደሞዝ ፡ በስምምነት
▪️የስራ ቦታ ፡አ.አ

💠የስራ መደብ : #ፀሐፊ 
▪️የት ደረጃ ፡ ዲፕሎማ
▪️የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
▪️ደሞዝ ፡ 7500
▪️የስራ ቦታ ፡አ.አ
◾️ፃታ : ሴት

💠የስራ መደብ : #ሲቪል ኢንጅነር
▪️የት ደረጃ ፡ ዲግሪ
▪️የስራ ልምድ ፡ 2 አመት እና ከዛ በላይ
▪️ደሞዝ ፡ 8000 - 12000
▪️የስራ ቦታ ፡አ.አ
◾️ፃታ : ሴት / ወንድ

💠የስራ መደብ : #ካሻሪ
▪️የት ደረጃ ፡ ዲኘሎማ
▪️የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
▪️ደሞዝ ፡ በስምምነት
▪️የስራ ቦታ ፡አ.አ

💠የስራ መደብ : #ሱፐርቫይዘር
▪️የት ደረጃ ፡ ዲግሪ በማርኬቲንግ
▪️የስራ ልምድ ፡ 2 አመት
▪️ደሞዝ ፡ 7000+
▪️የስራ ቦታ ፡አ.አ


Apply ለማረግ
👇👇👇👇
@thai12land

🏢 አድራሻ ፡ ጀሞ 1 ወደ ለቡ በሚወስደው መንገድ ላይ
ስልክ 👉 #+251707685298

Join👇👇👇
@ethiojobs90
@ethiojobs90
👍3
የስራ ማስታወቂያ ለስራ ፈላጊዎች! 

በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት ወደተለያዩ ሃገራት የሰለጠነና በከፊል የሰለጠ ሞያተኛ እየተሰማራ እንደሆነ ይታወቃል።

አሁንም አስቸኳይ የሰው ሃይል ጥያቄ በቧንቧ ስራ እና በሞተረኛ የቀረበ ሲሆን የሥራ ዝርዝሩን መስፈርት ከምታሟሉ E-LMIS ላይ በመመዝገብ የእድሉ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

የሥራ አይነት:- የቧንቧ ሰራተኛ
ብዛት:- አስር (10)
መስፈርት:- በቧንቧ ስራ የሥራ ልምድ ያለው
ተጨማሪ ክህሎት:- የቋንቋ ችሎታ ዐረቢኛ ወይም ኢንግሊዘኛ መናገር እና መግባባት የሚችል።

የሥራ አይነት:- ሞተረኛ

ብዛት:- ሶስት መቶ (300)
መስፈርት:- በሞተረኛነት የሰራ፣ ቶሎ ከአካባቢው ጋር መላመድ የሚችል
ተጨማሪ ክህሎት:- የቋንቋ ችሎታ ዐረቢኛ ወይም ኢንግሊዘኛ መናገር እና መግባባት የሚችል።

ማሳሰቢያ;- በዚህ የሥራ እድል ተጠቃሚ ለመሆን E-LMIS ስርዓት ላይ ተመዝግባችሁ የሰራተኛ መለያ ቁጥር ማግኘት ይጠበቅባችኋል።

በተጨማሪም የሰው ሃይል ጥያቄውን ያቀረቡት ድርጅቶች እራሳቸው በE-LMIS ሲስተም በኩል አወዳድረው ስለሆነ የሚቀጥሩት የቋንቋ ችሎታ ወሳኝነት አለው። ዐረብኛ ወይም ኢንግሊዘኛ መናገር እና መስማት።

@ethiojobs90
The Addis Ababa Water and sewerage Service wants to recruit employees in the following vacant Professions
Required ፡ 42


How to Apply online
👇👇👇👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSca58ig51RcUkqNWBnyy8T_FiZR-XSUjcO_rxv89EGgHzcoGA/viewform?usp=header

@ethiojobs90
Recovery Officer/ Store
#bunna_insurance_sc
#finance
#Addis_Ababa
Master's or Bachelor's Degree in Auto Mechanic, Procurement & Materials Management, Marketing and Supply Chain Management, Management, Marketing or in a related field of study with relevant work experience
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Deadline: March 21, 2025
How To Apply: Submit your non-returnable application letter, CV and copies of supporting credentials along with the original document in person to the Office, Human Resource Management Division, located at Sarbet behind Africa Union Bunna Insurance S.C Head Quarter 1st floor. For further information contact Tel. +251114706302

@ethiojobs90
👍1
ከ 0 አመት ጀምሮ በማንኛውም ፊልድ ላሉ የሚሆኑ ከ100 በላይ የስራ እድሎችን በየቀኑ ከጋዜጣ ከድርጅቶች ድረገጽና ከsocial media አሰባስበን እናወጣለን ይቀላቀሉና ይከታተሉ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ethiojobs90
👍1👎1