Ethio Job Vacancy
45.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
156 files
19K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ዓርብ ጥቅምት 28 ቀን 2012 ዓ.ም

1. የድርጅት ስም:- ጠሊቅናስ በውጭ ሀገር ሥራ እና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ
2. የፈቃድ ቁጥር፡- PEA/127/2018
3. ኤጀንሲው ፈቃድ ያገኘበት ሀገር፡- ዱባይ(UAE)
4. የተገኘ ክፍት የሥራ መደብ፡- የቤት ውስጥ አያያዝ (ልምድ የሌላት)

A) የሚፈለገው ብዛት 30 B ) ተፈላጊ ችሎታ

1. 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀችና ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃ ያላት

2. የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ ያላት

3. ፆታ ሴት

4. ደመወዝ 1000(DHS)

1. የተገኘው ክፍት የሥራ መደብ የቤት ውስጥ አያያዝ (ልምድ ያላት)

A) የሚፈለገው ብዛት 50(DHS) B) ተፈላጊ ችሎታ

1. 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀችና ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃ ያላት

2. የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ያላት

3. ፆታ ሴት

4. ደመወዝ 1200(DHS)

1. የተገኘው ክፍት የሥራ መደብ የቤት ውስጥ የምግብ ዝግጅት

A) የሚፈለገው ብዛት 15
B ) ተፈላጊ ችሎታ

1. 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀችና ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃ ያላት

2. የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ያላት

3. ፆታ ሴት

4. ደመወዝ 1200(DHS)
1. ከላይ ለተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች

7.1 ዕድሜ ፡- ከ 21 እስከ 45 7.2 የቅጥር ቆይታ ጊዜ ፡- 2 ዓመት

7.3 ሥራው የተገኘበት ሀገር:- ዱባይ(UAE)

7.4 የስልክ አቅርቦት ይመቻቻል 7.5 ደመወዝ በየወሩ ይከፈላል

7.6 መጠለያ ምግብ ይጨምራል

1. አመልካቾች ጊዜው ያላለፈበት የቀበሌ መታወቂያና ፓስፖርት መያዝ ይጠበቅባቸዋል።
2. ማንኛውም ምልመላ በተከራየነው ዋና ቢሮ እና ቅርንጫፍ በከፈትናቸው ቢሮዎች ውስጥ ብቻ ይሆናል።
3. ከማንኛውም ተጓዥ ምንም ዓይነት ክፍያ የማናስከፍል መሆኑን እየገለፅን ለዚህ ክፍት የሥራ መደብ በቢሮአችን በአካል በመገኘት ኦርጂናል እና ኮፒ ዶክመንቶችን በመያዝ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት መመዝገብ ይችላሉ።

አድራሻ፡- ዋናው ቢሮ አዲስ አበባ፡- ከ18 ማዞሪያ ወደ መሳለሚያ በሚወስደው መንገድ (ዓለም ካፌ አጠገብ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303

ቅርንጫፍ፡- ጅማ፡- ጅማ ከተማ መንቲና ቀበሌ ስልክ፡- +251-904272727/ +251-953417878/ +251-118243416 Email:- Teliknasagency@gmail.com Telegram:- @teliknasagency Facebook:- ጠሊቅናስ ኤጀንሲ
ጠሊቅናስ በውጭ ሀገር ሕጋዊ ሥራ እና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ

TELIKNAS FOREIGN EMPLOYMENT AGENCY
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን 1394ኛው የመውሊድ በዓል አደረሳችሁ።
መልካም የመውሊድ በዓል ይሁንልዎ!
እንደምን አደርሽ ኢትዮጵያዬ
ሰላም ለአገራችን
🙏🙏🙏
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
የጥሪ ማስታወቂያ
FOREMAN
 RAEY CONSTRUCTION P.L.C   
CIVIL ENGINEERING  

  Nov 6, 2019 -   Nov 20, 2019

Description

Position: Earth Forman

- Work Place: Project
- Salary: Negotiable

How to Apply
• Address: Addis Ababa Bole Bulbula, Leul Bldg 3rd Floor or Lancia, near Sante Laboratory around 300m on the road to Bulgaria Mazoria.
• Qualification: Technical Diploma in Construction from TVET College
• Work Experience: 3 years & above in road projects