Ethio Job Vacancy
46.2K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ሚያዝያ 29/2011 (07 May 2019) ...
Advert on Addis Zemen
Adama Hospital Medical College ...
12 - ቦታዎች በ0አመት
ሚያዝያ 29/2011 (07 May 2019) ...
Advert on Addis Zemen
Arsi Agricultural Mechanization Services ...
5 - ቦታዎች በ0 - አመት 1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ሚያዝያ 29/2011 (07 May 2019) ...
Advert on Addis Zemen
Ethiopian Parliament Office ...
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ሚያዝያ 29/2011 (07 May 2019) ...
Advert on The Ethiopian Herald
The Amhara Regional Water Irrigation and Energy Bureau ...
1 ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ሚያዝያ 29/2011 (07 May 2019) ...
Advert on Addis Zemen
Federal House Corporation ...
5 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሚያዝያ 29/2011 (07 May 2019) ...
Advert on The Ethiopian Herald
Hawassa Town Water Supply AND Sewerage Service Enterprise ...
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
Every successful person has a painful story. Every painful story has a successful ending. Accept the pain and get ready for success.
📮#የማይካዱ___እውነታወች📮
ሀብታም ብዙ እድሜ መኖር ሲገባው ቶሎ.
ይሞታል
ደሀ ቶሎ መሞት ሲገባው ብዙ እድሜ ይኖራል
👉 አንዱ ከድሃ ቤተሰብ ተወልዶ ደሀ ሆኖ ይሞታል
👉 ሌላው ከድሃ ቤተሰብ ተወልዶ ሀብታም ሆኖ.
ይሞታል
አንዱ ከሀብታም ቤተሰብ ተወልዶ ሀብታም ሆኖ
ይሞታል
ሌላው ከሀብታም ቤተሰብ ተወልዶ ደሀ ሆኖ ይሞታል
👉አንዱ አፍቃሪዎች በዝተውበት በጭንቀት ይሞታል
👉ሌላው አፍቃሪ አጦ ሲቃጠል ይኖራል
⚂ አንዱ ብዙ ሀብት የለኝም ሰላም ብቻ ምን
ያዳርግኛል ብሎ ይጨነቃል።
⚂ሌላው ይህን ሁሉ ሁብት ፈጣሪ ወስዶ ሰላም
በሰጠኝ ይላል
👉ሀብታም ብዙ እድሜ መኖር ሲገባው ቶሎ.
ይሞታል
👉ደሀ ቶሎ መሞት ሲገባው ብዙ እድሜ ይኖራል
⚂ አንዱ እነዚህን ሁሉ ልጆች ፈጣሪ የሰጠኝ በምን እንድአሳድግ ነው ብሎ ይጨነቃል
⚂ሌላው አምላክ ሆይ ይህ ሁሉ ሀብት ቀርቶብኝ አንድ ልጅ እንኳ ብትሰጠኝ ይላል
¥¥ አያችሁ ሁሉም ትክክል ናቸው ግን መኖር የምንችለው #ተፈጥሮ__በሰጠን__ፀጋ ብቻ ነው::
%% ሰለዚህ የተሰጠህን ፀጋ አሜን ብለህ መቀበል ግድ ነው
® ከአንተ የቀደመ ማንም የለም!
® አንተም ከማንም አልቀደምክም!
$$ አለም አንተ በሮጥክ ቁጥር የበለጠ ትሰፋለች
$$ ቆም ብለህ እራስህን ባዳመጥክ ቁጥር ዳግሞ መፍትሔ ትሰጣለች
""የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም""

@ZePsychologist

┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

@ZePsychologist
ሚያዚያ 27/2011 ዓ.ም የወጣ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ማራቶን ሞተር ኢንጂነሪንግ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ኒያላ ሞተር