Ethio Job Vacancy
45K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
አዲስ ዘመን ቅዳሜ ጥቅምት 22 ቀን 2012 ዓ.ም

የዲ/ዩ/ህ/ጤ/ሳ/ኮ/ሪ/ሆ/ል ለሥራ ፈላጊዎች የወጣ ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ (2012)

ማሳሰቢያ፡- አመልካቾች፡- የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ አዲስ አበባ ሩዋንዳ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የዲላ ዩኒቨርሲቲ ገስት ሀውስ/ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ /ወይም በዲ/ዩኒ/ሪ/ሆ/ ሰው ሀብት ኬዝ ቲም በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ መቻላችሁን እናስታውቃለን ፡፡

በተጨማሪ የፈተናው ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡ የስራ ቦታ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ጤናና ህክምና ሣይንስ ኮሌጅ ሪፈራል ሆስፒታል የፈተና ቦታ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ጤናና ህክምና ሣይንስ ኮሌጅ ሪፈራል ሆስፒታል
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0913961541 እና 0923389804/0934242050 ብለው ይደውሉ (Email end2346se @ gmail.com)

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ሪፈራል ሆስፒታል
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ጥቅምት 25 /2012 (05 November 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Haromaya University
3 - ቦታዎች በ 0 አመት
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ጥቅምት 23 /2012 (02 November 2019)
Advert on The Ethiopian Herald
Ethiopian Maritime Affairs Authority
6 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ጀግንነት ይህን ይመስላል!!!
መልካም ቀን!
👉ዛሬ ምሽት በአጠቃላይ የተደረጉ የአውሮፓ ሻንፕዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ውጤቶች።
ተመሳሳይ የስፖርታዊ መረጃዎችን ለመከታተል
t.me/ethiofootballfans
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ጥቅምት 25 /2012 (05 November 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
CVM-Ethiopia
6 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ጥቅምት 25/2012
Gambella Water Supply And Sewerage Agency
3 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Gambella
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ጥቅምት 23 /2012
Anbessa victorious spirit (united beverages)
1 - ቦታ በ0አመት 12 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Addis Ababa