ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣ
ዓርብ ጥቅምት 21 ቀን 2012 ዓ.ም
በድጋሜ ፖስት የተደረገ ነው ማስታወቂያውን ላላያችሁ..
የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ከዚህ በታች ለተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
አመልካቾች፡ cv ፣ የትምህርት ማስረጃ እና የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ መደቦች በግል ድርጅቶች የተሰጠ አገልግሎት ከሆነ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እና ሌቭል(ደረጃ) ለሚጠይቅ የስራ መደብ የCOC ማስረጃችሁን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7/ሰባት/ የስራ ቀናት ውስጥ በተጠቀሱት የስራ ቦታዎች/ከተሞች/ በመሄድ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
አድራሻ፡-
ለዋናው መስሪያ ቤት በወጡ ክፍት የስራ መደቦች ላይ መመዝገብ ለምትፈልጉ አራት ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ወ/ክ/ማ ፊት ለፊት ቢሮ ቁጥር 313
ስልክ ቁጥር 0111240590 (ለዋና መ/ቤት አመልካቾች ብቻ)
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ለመምህርና አሲስታንት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመዘገባችሁ አመልካቾች በተገለፀው ውጤት መሰረት ውጤቱን የምታሟሉ በተጠቀሰው የፈተና ቀን መሰረት ከጧቱ 2:30 በቱላውሊያ ዋናው ግቢ ለጽሑፍ ፈተና እንድትገኙ ያሳስባል
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ
ቅዳሜ ጥቅምት 22 ቀን 2012 ዓ.ም
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
• የቅጥር ሁኔታ -- ----- በቋሚነት
• የስራ ቦታ ----አዲስ አበባ
• ጾታ ------------አይለይም
•የምዝገባ ቀን --- ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 7 ተከታታይ የስራ ቀናት
• ምዝገባው ዘወትር በመንግስት የስራ ሰዓትና ቀናት ብቻ
• ፈተናው የሚሰጥበት ቀን ------- በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል
ማሳሰቢያ፡-
•አመልካቾች ሲመጡ ኦርጂናል የትምህርት ማስረጃና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፤ መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ ካልቀረበ ተቀባይነት አይኖረውም
• መስፈርቱን አሟልቶ የሚመረጥ ግለሰብ ከነበረበት መ/ቤት መሸኛ (ክሊራንስ)ማምጣት ይጠበቅበታል::
•ጥሩ ስነ-ምግባር እና ኃላፊነትን መሸከም የሚችል ስለመሆኑ(ኗ) አሁን እየሰራበት ካለው መስሪያ ቤት የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
• ከምዝገባ በኋላ የጎደለ ሥራ ልምድ (የትምህርት ማስረጃ ማስገባት አይቻልም)
አድራሻ፡- ከመገናኛ ወደ ሲኤምሲ በሚወስደው መንገድ ሴንቼሪ ሞል አጠገብ)
* ቢሮ ቁጥር -23
*ስልክ ቁጥር፡- 011 6 46 33 61/ 011 6 47 91 29
የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ