ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣ
ዓርብ ጥቅምት 21 ቀን 2012 ዓ.ም
በድጋሜ ፖስት የተደረገ ነው ማስታወቂያውን ላላያችሁ..
የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ከዚህ በታች ለተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
አመልካቾች፡ cv ፣ የትምህርት ማስረጃ እና የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ መደቦች በግል ድርጅቶች የተሰጠ አገልግሎት ከሆነ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እና ሌቭል(ደረጃ) ለሚጠይቅ የስራ መደብ የCOC ማስረጃችሁን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7/ሰባት/ የስራ ቀናት ውስጥ በተጠቀሱት የስራ ቦታዎች/ከተሞች/ በመሄድ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
አድራሻ፡-
ለዋናው መስሪያ ቤት በወጡ ክፍት የስራ መደቦች ላይ መመዝገብ ለምትፈልጉ አራት ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ወ/ክ/ማ ፊት ለፊት ቢሮ ቁጥር 313
ስልክ ቁጥር 0111240590 (ለዋና መ/ቤት አመልካቾች ብቻ)
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ለመምህርና አሲስታንት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመዘገባችሁ አመልካቾች በተገለፀው ውጤት መሰረት ውጤቱን የምታሟሉ በተጠቀሰው የፈተና ቀን መሰረት ከጧቱ 2:30 በቱላውሊያ ዋናው ግቢ ለጽሑፍ ፈተና እንድትገኙ ያሳስባል