ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ሰኞ ጥቅምት 24 ቀን 2012 ዓ.ም
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የኮንስትራክሽን ስራዎች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ሠራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
. የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች የብቃት ማረጋገጫ /COC/ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
.የአገልግሎት ዘመን ከዲግሪ በኋላ የተገኘ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ነው፡፡
.የሁሉም የሥራ መደቦች የሥራ ቦታ አዲስ አበባ ነው፡፡
. የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የት/ት ማስረጃችሁን ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ በግንባር በመቅረብ ቦሌ ደምበል ጌቱ ኮመርሻል አጠገብ ባለው የኮንስትራክሽን ስራዎች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ህንፃ 4ኛ ፎቅ ሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
. የመመዝገቢያ ሰዓት ጠዋት 2፡30 እስከ 6፡30 እና ከሰዓት በኋላ ከ7፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት ነው፡፡
ሴቶች ይበረታታሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ 0115-58-92-17
የኮንስትራክሽን ስራዎች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣ
ዓርብ ጥቅምት 21 ቀን 2012 ዓ.ም
በድጋሜ ፖስት የተደረገ ነው ማስታወቂያውን ላላያችሁ..
የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ከዚህ በታች ለተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
አመልካቾች፡ cv ፣ የትምህርት ማስረጃ እና የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ መደቦች በግል ድርጅቶች የተሰጠ አገልግሎት ከሆነ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እና ሌቭል(ደረጃ) ለሚጠይቅ የስራ መደብ የCOC ማስረጃችሁን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7/ሰባት/ የስራ ቀናት ውስጥ በተጠቀሱት የስራ ቦታዎች/ከተሞች/ በመሄድ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
አድራሻ፡-
ለዋናው መስሪያ ቤት በወጡ ክፍት የስራ መደቦች ላይ መመዝገብ ለምትፈልጉ አራት ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ወ/ክ/ማ ፊት ለፊት ቢሮ ቁጥር 313
ስልክ ቁጥር 0111240590 (ለዋና መ/ቤት አመልካቾች ብቻ)
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ