ተሳተፉ.....
ለኢትዮጵያ የተሰጠውን የሕዋ አካል መሰየምን አስመልክቶ ለመጨረሻ ዙር ከቀረቡት 10 ጥንድ ስሞች መካከል ለርሶ ተመራጭ የሆነውን ጥንድ የኮከብ እና ፕላኔት ስም ኮዱን ብቻ በመምረጥ በ920 ነጻ አጭር መልዕክተ ላይ በመላክ ይምረጡ ፤አሻራዎንም ያሳርፉ፡፡
ለምርጫው በተዘጋጁ የሚከተሉት ድህረገጽ እና በማህበራዊ ሚዲያ መምረጥ ይቻላል
ድህረገጽ
1. http://naminghd16175.etssti.org/
2. http://www.essti.gov.et/
በማህበራዊ ሚዲያ/ Face book አድራሻ
– Ethiopian Space Science and Technology Institute
– Entoto Observatory Outreach Program
ማስታወሻ፡ በስም ምርጫ ሄደቱ ላይ አንድ ሰው የአንድ ጥንድ ስም ኮድ ብቻ መምረጥ ይኖርበታል፡፡
በ920 በአጭር የፅሁፍ መልእክት የመላኪያው ጊዜ ከጥቅምት 18 እስከ ጥቅምት 28/ 2012 ዓ.ም ድረስ ጀምሮ ለ 10 ቀናት ይቆያል፡፡
የብሄራዊ የስም አሰያየም ኮሚቴ፡፡