Ethio Job Vacancy
45.3K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.2K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
Only in love are unity and duality not in conflict. (Rabindranath Tagore)
=== === ===
አንድ አባት “ሟችም ገዳይም ሁለቱም ሟቾች ናቸው። የቅደም ተከተል ጉዳይ ነው” ብለዋል፡፡
«በሞትን ጊዜ ቂምና በቀላችን አብሮ ይቀበራል። ሁሉም ነገር ይቀራል። ዛሬ እርስ በእርስ የምንጣላው በዘርና በብሔር ጎራ በመለየት ከኢትዮጵያዊነት ከአብሮነት መንፈስ ስለወጣን ነው። በዚህ ምክንያት በሚፈጠር ፀብ ከሞትን ከጥቂት ደቂቃ በኋላ ግን “አስከሬኑ ታጠበ? ”እንጂ“ እገሌ ታጠበ?”
አይሉንም። ዕድሜ ልካችንን የኖርንለት ስማችን በጥቂት ደቂቃ ይጠፋል።

ለገንዘብ ስንል ወንድማችንን ወገናችንን ለሞት እንመኘዋለን።
ነገር ግን ከሰበሰብነው ሀብት አንዱም ሳይከተለን ዓለምን ወደኋላ እምነትን ከፊት አድርገን እንጓዛለን! የሰበሰብነው ንብረትም ለማናውቀውና ለማንፈልገው ሰው ይሆናል። በእውነት ይህች ዕድሜያችን እንኳን ለጠብ ለፍቅርም አትበቃም።
አእምሯችንን ለጥበብ እንጂ ለፀብ አናነሳሳው አናዘጋጀው። ከወንጀለኞች ጋር ያለበቂ ምክንያት አንተባበር። እናስተውል።
እስኪ የታላላቅ አገሮችን የእነርሱን ድንቅ ጥበብ የአእምሮ ውጤት እንመልከት።
ሰላም ለአገራችን ኢትዮጵያ።
🙏🙏🙏
Good Morning Ethiopia....
‹‹ቀይ መስመር ተጥሷል!››
ፕሬዚዳንት ሳህለ-ወርቅ ዘውዴ
ክብርት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በትዊተር ገፃቸው ያሰፈሩት
Sahle-Work Zewde, a veteran of the United Nation and the diplomatic corps, Ethiopia’s first female president.
ዘርና ሀይማኖት ለፖለቲካ ጥቅም እንዲውሉ ሲደረግ ፤ ንጹሀን ዜጎቻችን በአሰቃቂ ሁኔታ ሲገደሉ ፣ ሲፈናቀሉና ሲንከራተቱ ስናይ ስሜትን ለመግለጽ ቃላት ያጥራል ለቅሶ ፣ ድንጋጤና ሥጋት የብዙዎችን በር አንኳኩቷል ሃዘናቸው ሃዘኔ/ሃዘናችን ነው። ለሀገርና ለህዝብ ጥቅም ሲባል ልናሰምረው እና ልናከብረው የሚገባን ቀይ መስመር ተጥሷል፡፡ አገራችንን ካንዣበበባት ክፉ አዳጋ ለማዳን ሁላችንም ሚና አለን፡፡ የሚመለከታቸው ሁሉ የበኩላቸውን መወጣት አለባቸው፡፡ ቀይ መስመር መጣስ የለበትም እንበል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተመልከት ወገኔ ከመባላት የሚመጣውን ሰላም ፍቅር ማጣት ጦርነት ያስከትላል ከዚያ ይሄን አይነት አስከፊ ገፈት ቀማሽ ያደርጋል።
ለሀገር ሰላም ማስተዋል ይቅደም
We should learn from Syria and Yemen.
ጥቅምት 20/2012 (31 October 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Higher Education Quality Agency
6 - ቦታዎች በ0አመት 8 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ጥቅምት 20/2012 (31 October 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Industrial Park Development Corporation
2 - ቦታዎች በ0አመት 2 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Urgent Notice
ጥቅምት 20/2012 (31 October 2019)
Advert on The Ethiopian Herald magazine
Addis Ababa University
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ጥቅምት 20/2012 (31 October 2019)
Advert on The Ethiopian Herald magazine
Addis Ababa University
7 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
New Job Vacancy
Development bank of Ethiopia would like to hire qualified candidates for the following vacancies.