ለስራ ፈላጊወች በሙሉ የወጣ ማስታወቂያ
የቅጥር አይነት.. ....... በጊዜያዊነት
ደሞዝ .....................በስምምነት
የትምህርት መስክ. ብዛት ሰው
Mechanical engineering. 10
Electrical engineering. 10
Chemical engineering. 5
Industrial engineering. 5
የምዝገባ ጊዜ ከ18/02/2012 አ.ም እስከ 25/02/2012 አ.ም
የምዝገባ ቦታ ፊቬላ ኢንዱስትሪያል ወይም በላይነህ ክንዴ የዘይት ፋብሪካ ቡሬ
ለምዝገባ በምትመጡበት ወቅት CV original Tempo with copy
ካለህ /ካለሽ የስራ ልምድና የብቃት ማረጋገጫ ከሌላችሁ ችግር የለውም
አድራሻ ፡-ቡሬ ከዩኒቨርሲቲው በር ፊት ለፊት ላይ ቀጥታ 200 ሜትር እርቀት አካባቢ
ለበለጠ መረጃ ፡- 0587740600

Only in love are unity and duality not in conflict. (Rabindranath Tagore)
=== === ===
አንድ አባት “ሟችም ገዳይም ሁለቱም ሟቾች ናቸው። የቅደም ተከተል ጉዳይ ነው” ብለዋል፡፡
«በሞትን ጊዜ ቂምና በቀላችን አብሮ ይቀበራል። ሁሉም ነገር ይቀራል። ዛሬ እርስ በእርስ የምንጣላው በዘርና በብሔር ጎራ በመለየት ከኢትዮጵያዊነት ከአብሮነት መንፈስ ስለወጣን ነው። በዚህ ምክንያት በሚፈጠር ፀብ ከሞትን ከጥቂት ደቂቃ በኋላ ግን “አስከሬኑ ታጠበ? ”እንጂ“ እገሌ ታጠበ?”
አይሉንም። ዕድሜ ልካችንን የኖርንለት ስማችን በጥቂት ደቂቃ ይጠፋል።
ለገንዘብ ስንል ወንድማችንን ወገናችንን ለሞት እንመኘዋለን።
ነገር ግን ከሰበሰብነው ሀብት አንዱም ሳይከተለን ዓለምን ወደኋላ እምነትን ከፊት አድርገን እንጓዛለን! የሰበሰብነው ንብረትም ለማናውቀውና ለማንፈልገው ሰው ይሆናል። በእውነት ይህች ዕድሜያችን እንኳን ለጠብ ለፍቅርም አትበቃም።
አእምሯችንን ለጥበብ እንጂ ለፀብ አናነሳሳው አናዘጋጀው። ከወንጀለኞች ጋር ያለበቂ ምክንያት አንተባበር። እናስተውል።
እስኪ የታላላቅ አገሮችን የእነርሱን ድንቅ ጥበብ የአእምሮ ውጤት እንመልከት።
ሰላም ለአገራችን ኢትዮጵያ።
🙏🙏🙏