Ethio Job Vacancy
45.3K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.2K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ለወገን ደራሽ ወገን ነው!
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር
ጠቃሚ መልእክት......

"ስራ አጥን ዱላ አሸክሞ ማዞር ቀላል ነው። ይኸኛውን ፎቅ ውሰደው፣ ያኛውን ከተማ ውረር እያሉ ያልበሰለንና ነገ ምን ሊከሰት እንደሚችል መገመት የማይችልን ጎረምሳ አቧድኖ መንዳት ይቻል ይሆናል። ምን አልባት የምትቆሰቁሰው እሳት ዛሬ ላይ የሚያቃጥለው ዘሬ አይደሉም ያልካቸውን ሠዎች ብቻ ሊሆን ይችላል። ነገ ከነገ ወዲያ ግን ዳፋውን እንደ ትኩስ ድንች መዳፍህ ላይ ታገኘዋለህ። ያኔ ከሰው ጋር ተስማምቶ እንዳይኖር መቀስቀስህ ሊቆጭህ ይችል ይሆናል። ዳሩ ግን እረፍዷልና መመለስ አትችልም። ያኔ አንተን አያድርገኝ...!

ከሰሜኑ ክፍል የመጡ የገበሬ ልጆችን ተመልከት። ቀኑን ሙሉ ፀኃይ አናታቸውን እየበሳቸው ለ15 ሳንቲም ትርፍ የብሄራዊ ሎተሪን ካዝና ሲሞሉ ይውላሉ። ማታ ላይ ተመስገን ብለው ቤታቸው ገብተው ይተኛሉ። ሲነጋ ለሌላ ዙር መንከራተት ፈጣሪያቸውን ሠላም አውለኝ ብለው ይነሳሉ። ባለ ኃብትነት የሚጀምረው እንደዚህ ካለው ሥራ ወዳድነት መሆኑን ያውቃሉና!

ወደ 22 አካባቢ ጎራ በልና ተመልከት እስቲ። መንደሪን የመሰሉ ቆነጃጅት ከጀበና ቡና እና ከሽሮ ድንፋታ ጋር ታግለው ለእለት ጉርሳቸው ለዓመት ልብሳቸው ችለው ራሳቸውን ያስተዳድራሉ። መበልጸግ እንደዚህ ካለው ስራ እንደሚጀምር ያውቃሉና እሳቱን መታገስ አይከብዳቸውም!

ከተማውን የሞሉትን ከደቡብ ኢትዮጵያ የመጡ ልጆችን ተመልከት። ግማሹ ጫማ ሲያጸዳ፣ ገሚሱ ጀብሎ ተሸክሞ ከፖሊስ ጋር ቶም እና ጀሪ ስታይል ሲጫወት፣ ገሚሱ ቡሉኬት ሲያቀብል፣ አሸዋ ሲያቦካ፣ ገሚሱ ቁጢት ቋጥሮ ሸማን ከገላ ጋር ሲያዋድድ ይውላል። በሁለትና ሶስት አመታት ካለበት ደረጃ ከፍ ብሎ ለሌላ ስራ ራሱን ሲያዘጋጅ ታገኘዋለህ። ስራ ክቡር መሆኑን ያምናሉና!

ምን አልባት ዛሬ በለው ፍለጠው እያልክ በክፍያ የምትቀሰቅሰው ወጣት ለአንተ ትዕዛዝ ሲሯሯጥ በጊዜው ሳይሰራበት ነገ ተወዳድሮ ማሸነፍ ሲያቅተው በማንነቴ ምክንያት ነው ብሎ ለሌላ ዙር ትግል ላለመዳረጉ እርግጠኛ መሆን አትችልም። ጎረምሳን ቀስቅሶ የተገነባን ነገር ማውደም ቀላሉ ሥራ ነው። ለሥራ አጦች የሥራ እድል መፍጠር ግን ከባድ ነው። ግጭትን እንደ ገቢ ምንጭ የምትቆጥር ነህና የሚጋጭህ ብታጣ እንኳን ከራስህ ጋር ትጋጫለህ። የመኖር ህላዌህ እንደ እሳት ከግጭት ጋር የተቆራኘ ነህና ግጭትን ስትሰብክ ውለህ ስትሰብክ ታድራለህ!

በመጨረሻም አደብ መግዛቱ ትርፉ የጋራ መሆኑን አሥረግጠን እንናገራለን። በለው ቁረጠው እያሉ ወጣቱን መቀስቀስ ቀላል ስለሆነ ወደ መጨረሻው ግድም እንደርስበታለን። ከዚያ በፊት መግባባት የሚያስችል ቀጭን መንገድ ካለን እሱን እናስስ!

ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ!"

^^^^
Via ጋሻው መርሻ
ቢሮው በግንባታው ዘርፍ ለተደራጁ 24 ማህበራት የስራ ትስስር ፈጠረ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ቢሮ በግንባታው ዘርፍ ለመስራት በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁና በቢሮው ተመዝግበው የብቃት ማረጋገጫ ለወሰዱ 24 ማህበራት በዕጣ የስራ ትስስር ፈጥሯል፡፡

በዕጣው የተሳተፉት በ2011 በጀት ዓመት በቢሮው የተመዘገቡ 314 ደረጃ 9 እና 10 ማህበራት ሲሆኑ ከነዚህም ውስጥ 24 ማህበራት በዕጣ ተለይተው ትስስር ተሰደርጎላቸዋል፡፡

ዕጣ የማውጣት ሂደቱ ቢሮው ባጋጀው ጊዜ ቆጣቢና ፍትሀዊነትን የሚያረጋግጥ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የተከናወነ ሲሆን በስነስርዐቱ ላይም ከአዲስ አበባ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ፣ከኢትዮጵያ ሲቪል መሀንዲሶች ማህበር፣ከመካከለኛ አማካሪዎች ተወካይ፣ከክፍለ ከተሞች የተወከሉ ታዛቢዎች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡

የአ/አ/ከ/አ/ኮንስትራክሽን ቢሮ ጥቅምት 18/2012 ዓ/ም


1-TOFIK ZEMEDKUN AND FRIENDS BUILDING CONTRACTOR PAR
2-BELETE TSEGAYE AND THEIR FRIENDS GENERAL CONTRACTOR
3-MEZEMIR ELIAS AND FRIENDS BUILDINGS CONTRACTOR P/S
4-KALEAB FEKADE AND FRIENDS ROAD AND BUILDING CON/P/SHIP
5-BIRHANU GEBERTSADIK WOLDEHANA
6-NAHOM ZEYNE & FRIENDS BUILDING CONSTRUCTION P/S
7-BERHANU YOHANIS & FRIENDS BUI/CONS/P/SHIP
8-MICHAEL TESEMA
9-BIRHAN GIRMAY HAREG & FRIENDS GENERAL CONS/P/S
10-FASIKA ABEBE MESKELU
11-TEMESGEN DESTALEM AND THEIR FRI/BUI/CON/P/S
12-ZEGNET TAMIRAT AND FRIENDS GENERAL CONTRACTOR PARTNER
13-HAMZA MEKSUD AND FRIENDS CONSTRUCTION WORK PARTNERSHIP
14-BINIYAM TSEGAYE
15-HANDAKINA CONSTRUCTION PLC
16-HUSSIEN MEKONNEN AHMED
17-DAGNACHEW ABERU AND FRIENDS BUILDING CONSTRUCTION P/SHIP
18-KEHUL CONSTRUCTION PLC
19-BEHREDIN KEDIR CONSTRUCTION
20-DANIEL SHIBESHI
21-ABERA BEDADA
22-MEBRHATOM MEISHO WOLDEKIDAN
23-SEMBET & LIDETU BUILDING& ROAD CON.
24-ZELALEM & ZURIYASHWERK

ተጠባባቂዎች

1-YEMANE TAJUDIN & FRIE/ROAD&BUILCONT P/S
2-MIHRET MUDIN AND FRIENDS BUILDING CONTRACTOR P/S
የኮንስትራክሽን ሥራዎች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን
ጥቅምት 18/2012 (29 October 2019)
Advert on The Ethiopian Herald magazine
Addis Ababa University
4 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ጥቅምት 18/2012 (29 October 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Ethiopian Civil Aviation Authority
3 - ቦታዎች በ0አመት 8 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ጥቅምት 18/2012 (29 October 2019)
Advert on The Ethiopian Herald magazine
The Leprosy Mission (TLM)
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ጥቅምት 18/2012 (29 October 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Ministry Of Agriculture
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላ
Please Share to your friends
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ