Ethio Job Vacancy
45.3K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.2K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
ጥቅምት 14/2012 (25 October 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Wolayita Sodo University
326 - ቦታዎች በ0አመት
አዲስ ዘመን ሐሙስ ጥቅምት 13 ቀን 2012 ዓ.ም
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ማሳሰቢያ፡-
* ለተጠቀሰው የሥራ መደብ የሥራ ቦታ አዲስ አበባ
*ከተጠቀሰው ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርት የሥራ ልምድ ዝግጅት ያላቸው አመልካቾች ሊመዘገቡ ይችላሉ፡፡
*ጾታ አይለይም ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
*የመመዝገቢያ ቀንና ሰዓት ማስታወቂያው በጋዜጣ ላይ ከወጣ ዕለት አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ጠዋት 2፡30 – 6፡30 ከሰዓት 7፡30 - 11፡30፡፡
*ለተጠቀሰው የሥራ መደብ የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት፡፡
*በምዝገባ ወቅት አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ኦሪጂናል የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
*ከቴክኒክና ሙያ ተቋማት በሌቭል ደረጃ የተመረቁ ተመዝጋቢዎች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
*የሚጠይቀው የሥራ ልምድ ከሥራው ጋር አግባብ የሆነ መሆን አለበት፡፡
*የምዝገባ ቦታ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አጠገብ በሚገኘው በኢንስቲትዩቱ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 508፡፡
*መንግሥታዊ ካልሆኑ መ/ቤቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች በደንቡ መሠረት የገቢ ግብር የተከፈለባቸው መሆኑን የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
*ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፡፡ ስልክ ቁጥር፡- 011 551 8445
ጂኦስፓሻል ኢንፎርሜሽን ኢንስቲትዩትማሳሰቢያ፡-

ጂኦስፓሻል ኢንፎርሜሽን ኢንስቲትዩት

New Job Vacancy