ከወቅታዊው የመንገድ መዘጋት እና የሠላም መደፍረስ ችግር ጋር ተያይዞ ዘግይተው የሚመጡ ተማሪዎችን እንደ አመጣጣቸው እንደሚቀበል የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ገልጿል፡፡
የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በያዝነው የትምርት ዘመን ለ3ኛ ዙር የተመደቡለትን አዲስ ተማሪዎች ለመቀበል ከጥቅምት 8 እስከ 10 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ መርሀ ግብር ማውጣቱ ይታወቃል፡፡
በዚሁ መሠረት ከተመደቡለት 2 ሺህ 769 ተማሪዎች መካከል እስካሁን የተቀበላቸውን 2 ሺህ 419 አዲስ ተማሪዎች በ48 መማሪያ ክፍሎች በመደልደል የእውቀትና ክህሎት ትምህርት የመስጠት ተግባሩን ጀምሯል፡፡
የዩኒቨርሲቲው የመማር ማስተማር ምክትል ፕሬዝዳንት እና የፕሮግራም ዲቨሎፕመንትና ሪቪው ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር በየመማሪያ ክፍሎች በመዘዋወር የትምህርት አጀማመር ስነ-ሥርዓቱን ጎብኝተዋል፡፡
ሰሞኑን ከተፈጠረው የጸጥታ ችግር ጋር በተያያዘ መንገድ ተዘግቶም ሆነ ከሠላም መደፍረስ ችግር ጋር ተያይዞ የዘገዩ ተማሪዎችን እንደመጡ የሚቀበል መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
Via ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ

ጥቅምት 13/2012 (24 October 2019)
Advert on The Ethiopian Herald
Ministry Of Science and Higher Education
2 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው

ፈጣሪ ሆይ - እባክህን ይቅር በለን!
🙏🙏🙏
#Ethiopia |የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ከፍያለው ተፈራ ለሬውተርስ የዜና አገልግሎት እንዳሉት፦ ከ67ቱ ማቾች ውስጥ አምስቱ ፖሊሶች ናቸው። ከቀሪዎቹ 62 መካከል 13ቱ በጥይት የተገደሉ ሲሆን፤ 49ኙ በድንጋይ ተወግረው የሞቱ ናቸው።
ይቅር በለን!
Late on Friday, the police commissioner for Oromiya told Reuters that 67 were people killed in the region in the two days of protests this week, a dramatic jump in the number of deaths from earlier reports.
Sixty-two of the dead were protesters while five were police officers, Oromiya regional police commissioner Kefyalew Tefera said by phone. Thirteen died from bullet wounds and the rest from injuries caused by stones, he said.
Via ©Getu Temesgen

"ሰው ሁኑ! ቅድሚያ ሰውነት ይቀድማል! ከሐይማኖት ሰውነት ይቀድማል! ከዘርም ሰውነት ይቅደም! አላህ ሰውን ከሁሉ በላይ አልቆታል ሊገፋ ፣ ሊሰደድ ፣ ሊገደል ፣ ሊናቅ ፣ ሊወገዝ በፍፁም አይገባም ልዩ ፍጥረቴን ክብሩን ጠብቁት በማለት አዟል"
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እንድሪስ
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እንድሪስ
THE ETHIOPIAN HERALD FRIDAY 25 OCTOBER 2019
Vacancy Announcement
1. The Center for Environment and Development Studies, College of Development Studies, is seeking to fill the follow
vacant positions
Salary: According to the salary scale of AAU Academic Staff for the position, and other requirements consistent with the AAU Senate legislation.
Place of work: Addis Ababa, Sidist Kilo (Main Campus)
Application Procedure: Interested and qualified applicants should submit their application letter together with their CV and copies of academic credentials in person to the College of Development Studies Dean’s office within 10 working days of the notice.
* Any enquiry regarding the vacancies can be addressed through the following email address: development. studies@aau.edu.et
Addis Ababa University, College of Development Studies

ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ሐሙስ ጥቅምት 13 ቀን 2012 ዓ.ም
የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ቀጥሎ ባለው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ዝቅተኛ መሥፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።