Ethio Job Vacancy
45.4K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.2K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 11 ቀን 2012 ዓ.ም

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

• የትምህርት ዝግጅትም ሆነ የስራ ልምድ ቀጥታና አግባብነት ያለው ሊሆን ይገባል፡፡
• በተመጣጣኝ ዋጋ ለሰራተኞች የካፍቴሪያ አገልግሎት ይሰጣል፡፡
• በስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት የሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል፡፡
• ከቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቤቶች የደረጃ /Level / ተመራቂዎች የብቃት ማረጋገጫ /COC / የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
• አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማስረጃችሁን በመያዝ ከመገናኛ ወደ ሲ ኤም ሲ በሚወስደው መንገድ ባለው በዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ በሚገኘው የሰው ሀብት አስተዳደር ዳሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 123 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
• በተጨማሪም በዩኒቨርሲቲው ዌቭሳይት ላይ መመልከት ትችላላችሁ http://www.ecsu.edu.et/
የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት
ስልክ ቁጥር 0116462347 ፖ.ሳ.ቁ 5648
የጦርነት ውጤት ይሕ ነው
ፈረንጃቹ እንደሚሉት : For every action , there is an equal and opposite reaction. እንጠንቀቅ. በኢትዮጵያዊነት መንፈስ ተዋደን እና ተከባብረን መኖር ያዋጣናል።
ማህተመ ጋንዲህ እንዳለው....
በምድር ላይ ብቻህን ብትቀር እንኳን
ከግፈኞች ጋር አትተባበር !!
መካኒካል ኢንጅነር
Yeshi PLC
ክፊያ የምትጠየቁ ከሆነ እንዳይከፈሉ

❇️ብዛት:10

የትምህርት ደረጃ: በመካኒካል ኢንጅነሪንግ በመካኒካል / በአውቶ መካኒክ የመጀመሪያ ድግሪ ያለው/ያላት

experience : 0 years እና ከዛ በላይ

〽️How to apply:

Email:
yeshibuilding73@gmail.com

Tel: 0929 91 79 94

🔆Address:

ቦሌ ማተምያ ፈት ለፈት የሺ ህንጻ 7ኛ ፎቅ

🛑Application Deadline: Nov 3, 2019
ጥቅምት 12/2012 (23 October 2019)
Advert on The Ethiopian Herald
Jimma Town Water Supply and Sewerage Service Enterprise
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
New Job Vacancy
New Job Vacancy
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ