Ethio Job Vacancy
45.3K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.2K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ጥቅምት 12/2012 (23 October 2019)
Ethio Wetlands and Natural Resources Association
11 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሌሎች ስራዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት …
https://www.ethiopianreporterjobs.com
ጥቅምት 12/2012 (23 October 2019)
Yirgalem Construction PLC
9 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሌሎች ስራዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት …
https://www.ethiopianreporterjobs.com
ዘረኝነት ጎልቶ ሲውጣ ሀገር እና ወገን ይበትናል
ሀገር ግን አንድነት ካለ ወገንን ይሰበስባል
ክብር ለኢትዮጵያዊነት
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 11 ቀን 2012 ዓ.ም

የኢትዮጵያ ባዮቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በስሩ ባሉ የምርምር ማዕከሎች ላሉ ዳይሬክተሮች ከዚህ ቀጥሎ በተዘረዘሩ የስራ መስኮች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል። በዚህ መሰረት ከዚህ በታች በተገለጹት የሥራ
መደቦች ላይ የምታሟሉ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳ ውቃለን።
ማሳሰቢያ፡-

 የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል።

 የምዝገባ ሁኔታ ለሚያመለክቱት ክፍት የስራ መደብ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ እና የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ኮፒውን ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል። በግንባር መምጣት ለማይችሉ በEmail፡- ebtiHR2012@
gmail.com or visit www.ebti.gov.et በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።

 አመልካቾች በማስታወቂያው ከወጡ የስራ መደቦች ዝርዝር መካከል የስራ መደቡ መጠሪያ እና የሚያመለክቱበትን ዳይሬክቶሬት ስር ባለው አንድ የስራ መደብ ላይ ብቻ ማመልከት ይኖርባቸዋል።

 ለመወዳደር የሚፈልጉ ዕጩ ተወዳዳሪዎች ማሟላት ያለባቸው፤

 ለሚወዳደሩበት የስራ መደብ ማመልከቻ /Application Letter/ ካሪኩለምቢቴ /CV/ የተሟላ የትምህርትና የስራ ልምድ የThesis/ Disserttation እና የሌሎች ሕትመትቶች /Abstract/ አያይዘው መላክ
ይኖርባቸዋል፣ በተጨማሪም ስልክ ቁጥራቸው እና ኢ .ሜል /Email / በማመልከቻው ላይ መገለፅ ይኖርባቸዋል።

 ሴት ተወዳዳሪዎች እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ።

 ለፈተና የሚቀርቡበትን ቦታ ለተወዳዳሪዎች በአድራሻቸው የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን።

አድራሻ፤
የኢትዮጵያ ባዮቴክኖሎጂ ኢንስቲትዮት

ጠመንጃ ያዥ ንግድ ባንክ አጠገብ የቀድሞ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር መ/ቤት የነበረበት ህንፃ

በፖስታ ሣጥን ቁጥር 5954 አዲስ አበባ
የቢሮ ስልክ ቁጥር፡- 0118619730
የኢትዮጵያ ባዮቴክኖሎጂ ኢንስቲትዮት
አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 11 ቀን 2012 ዓ.ም

የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የሽያጭ ወኪሎችን መመልመል ይፈልጋል
ማሳሰቢያ፡- ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች የሚያሟሉ፡-

በአዲስ አበባ የሚገኙ አመልካቾች በኢትዮጵያ መድን ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት ዲስትሪብውሽን ቻናል ማኔጅመንት ቡድን ስምንተኛ ፎቅ ቁጥር 805 በግንባር በመቅረብ ዋናውን እና አንድ ኮፒ መረጃዎች በመያዝ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

በከልል አመልካቾች በቅርበት በሚገኘው የድርጅቱ ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች በመገኘት ዋናው እና አንድ ኮፒ መረጃዎች በመያዝ መመዝገብ ይችላሉ::

የምዝገባ ቀናት ከጥቅምት 11 ቀን 2012 ዓ.ም. እስከ ጥቅምት 29 ቀን 2012 ዓ.ም. በሥራ ሰዓት በመገኘት መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 0115/512400 የውስጥ መስመር 279/384/230 ወይም በቀጥታ መስመር 0115/501215 መደወል ይቻላል፡፡
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 11 ቀን 2012 ዓ.ም

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

• የትምህርት ዝግጅትም ሆነ የስራ ልምድ ቀጥታና አግባብነት ያለው ሊሆን ይገባል፡፡
• በተመጣጣኝ ዋጋ ለሰራተኞች የካፍቴሪያ አገልግሎት ይሰጣል፡፡
• በስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት የሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል፡፡
• ከቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቤቶች የደረጃ /Level / ተመራቂዎች የብቃት ማረጋገጫ /COC / የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
• አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማስረጃችሁን በመያዝ ከመገናኛ ወደ ሲ ኤም ሲ በሚወስደው መንገድ ባለው በዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ በሚገኘው የሰው ሀብት አስተዳደር ዳሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 123 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
• በተጨማሪም በዩኒቨርሲቲው ዌቭሳይት ላይ መመልከት ትችላላችሁ http://www.ecsu.edu.et/
የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት
ስልክ ቁጥር 0116462347 ፖ.ሳ.ቁ 5648
የጦርነት ውጤት ይሕ ነው
ፈረንጃቹ እንደሚሉት : For every action , there is an equal and opposite reaction. እንጠንቀቅ. በኢትዮጵያዊነት መንፈስ ተዋደን እና ተከባብረን መኖር ያዋጣናል።