Ethio Job Vacancy
45.3K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.2K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
አዲስ ዘመን ዓርብ ጥቅምት 7 ቀን 2012 ዓ.ም


Vacancy Announcement
ክፍት የሥራ ማስታወቂያ
ጥቅምት 09/2012 ዓ.ም
ዕለተ ሰንበት አዲስ ዘመን ጥቅምት 9 ቀን 2012 ዓ.ም

ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ

በትራንስፖርት ሚኒስቴር የማሪታይም ጉዳይ ባለሥልጣን ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተዘረዘሩትን
ክፍት የሥራ መደቦች በውጭ አመልካቾችን አወዳድሮ በቅጥር መሙላት ይፈልጋል፡፡

ማሳሰቢያ፡-

• ከግል መ/ቤት የሚቀርብ የሥራ ልምድ የሥራ ግብር መከፈሉን የሚያረጋግጥ ማስረጃ መቅረብ አለበት፡

• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

• ከተራ ቁጥር 10/11 ውጭ ለሁሉም የሥራ መደቦች የኮምፒዩተር እውቀት
ያስፈልጋል፡፡ ከላይ በሰንጠረዥ የተመለከተውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ሜክሲኮ ሆቴል ዲ አፍሪክ ፊት ለፊት በሚገኘው ታደሰ ተፈራ ህንጻ 4ኛ ፎቅ በሰው ሀብት ልማት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 406 በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

• ፈተናው የሚሰጥበት ቀንና ቦታ ምዝገባው ካለቀበት ጊዜ በኋላ በመ/ቤቱ የውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ፡- በስልክ ቁጥር 0118-50 07 64/0115-50 36 83

በትራንስፖርት ሚኒስቴር የማሪታይም ጉዳይ ባለሥልጣን
7 ነገሮችን አስታውስ

1. ከሕልምህ እንጂ ከሰዎች ኋላ አትሂድ፣

2. ራስህን አፍቅርና ሌላው ይከተልሃል፣

3. የማድነቅ ስሜትህን ፍጹም አትተዉ፣

4. ከምታውቀው በላይ ትችላለህ፣

5. በሕይወት መፀፀት የለም፤ ትምህርት መውሰድ እንጂ፣

6. ብቸኛው ወሰን ራስህ ነህ፣

7. ሕይወት ከመቅፅበት ትጠፋለች።

ስለሆነም ሕይወትን ኑር!
💢 በሪፓርተር ጋዜጣ የሚወጡትን የሥራ ማስታወቂያዎች ለማግኘት ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ ! Job Openings Posted! Apply Online! ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር በማድረግ ያሳውቁ።

┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈

💢 Company: Yeshi PLC



ስራው: መካኒካል ኢንጅነር

📌 ብዛት:10
📌 የትምህርት ደረጃ: በመካኒካል ኢንጅነሪንግ በመካኒካል / በአውቶ መካኒክ የመጀመሪያ ድግሪ ያለው/ያላት
📌 የስራ ልምድ: 0 ዓመት እና ከዛ በላይ
📌 ለማመልከት: ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ ethiopianreporterjobs.com/y1
ቃል በተግባር ይገለፅ ....
አዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ
ዓርብ ጥቅምት 7 ቀን 2012 ዓ.ም
NEW JOB VACANCY
CBE Birr hack ተደረገች እንዴ?
ሰሞኑን አልሰራ አለኝ
ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ነውና መልካም ሁኑ፡፡ከመልካምነት ጀርባ አሸናፊነት አለ፡፡
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ጥቅምት 11/2012 (22 October 2019)
Advert on Addis Zemen
Ethiopian Insurance corporation
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት