አዲስ ዘመን ዓርብ ጥቅምት 7 ቀን 2012 ዓ.ም
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ
በጅማ ዩኒቨርሲቲ የህግና አስተዳደር ኮሌጅ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
ማሳሰቢያ፡-
- ወንድ አመልካቾች የማስተርስ ዲግሪያቸው (CGPA 3.50 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም የመጀመሪያ ዲግሪያቸው (CGPA 3.00 እና ከዚያ በላይ
- ለሴት አመልካቾች የማስተርስ ዲግሪቸው (CGPA 3.30 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም የመጀመሪያ ዲግሪያቸው 2.75 እና ከዚያ በላይ
- ለአካል ጉዳተኛ አመልካቾች የማስተርስ ዲግሪያቸው CGPA 3.15 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም የመጀመሪያ ዲግሪያቸው 2.50 እና ከዚያ በላይ
- ለታዳጊ ክልልና አርብቶ አደሮች አካባቢ ነባር ብሄረሰብ ተወላጅ አመልካቾች የማስተርስ ዲግሪያቸው (CGPA 3.15 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም የመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው 2.50 እና ከዚያ በላይ፤ እንዲሁም
- ከአንድ በላይ የበጎ ልዩነት (Affirmative Action) ተጠቃሚ አመልካቾች የማስተርስ ዲግሪያቸው (CGPA 3.10 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም የመጀመሪ ዲግሪ ውጤታቸው 2.5 እና ከዚያ በላይ የነበራቸው ሆኖ በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው Probation ገብተው የማያውቁ መሆን ይኖርባቸዋል።
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ሙሉ የትምህርት ማስረጃቸውን እና ሙሉ መረጃ የሚያሳይ Curriculum Vite በማያያዝ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ሕግና አስተዳደር ኮሌጅ የአስተዳደር ዳይሬክተር ቢሮ በመቅረብ ወይም አዲስ አበባ ቦሌ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ABH CAMPUS ላይ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ጉዳይ ማስፈጸሚያ ቢሮ በመሄድ ማመልከት ይችላሉ።
በጅማ ዩኒቨርሲቲ የህግና አስተዳደር ኮሌጅ

ዕለተ ሰንበት አዲስ ዘመን ጥቅምት 9 ቀን 2012 ዓ.ም
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
በትራንስፖርት ሚኒስቴር የማሪታይም ጉዳይ ባለሥልጣን ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተዘረዘሩትን
ክፍት የሥራ መደቦች በውጭ አመልካቾችን አወዳድሮ በቅጥር መሙላት ይፈልጋል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
• ከግል መ/ቤት የሚቀርብ የሥራ ልምድ የሥራ ግብር መከፈሉን የሚያረጋግጥ ማስረጃ መቅረብ አለበት፡
• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
• ከተራ ቁጥር 10/11 ውጭ ለሁሉም የሥራ መደቦች የኮምፒዩተር እውቀት
ያስፈልጋል፡፡ ከላይ በሰንጠረዥ የተመለከተውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ሜክሲኮ ሆቴል ዲ አፍሪክ ፊት ለፊት በሚገኘው ታደሰ ተፈራ ህንጻ 4ኛ ፎቅ በሰው ሀብት ልማት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 406 በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
• ፈተናው የሚሰጥበት ቀንና ቦታ ምዝገባው ካለቀበት ጊዜ በኋላ በመ/ቤቱ የውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ፡- በስልክ ቁጥር 0118-50 07 64/0115-50 36 83
በትራንስፖርት ሚኒስቴር የማሪታይም ጉዳይ ባለሥልጣን

7 ነገሮችን አስታውስ❗
1. ከሕልምህ እንጂ ከሰዎች ኋላ አትሂድ፣
2. ራስህን አፍቅርና ሌላው ይከተልሃል፣
3. የማድነቅ ስሜትህን ፍጹም አትተዉ፣
4. ከምታውቀው በላይ ትችላለህ፣
5. በሕይወት መፀፀት የለም፤ ትምህርት መውሰድ እንጂ፣
6. ብቸኛው ወሰን ራስህ ነህ፣
7. ሕይወት ከመቅፅበት ትጠፋለች።
ስለሆነም ሕይወትን ኑር!
1. ከሕልምህ እንጂ ከሰዎች ኋላ አትሂድ፣
2. ራስህን አፍቅርና ሌላው ይከተልሃል፣
3. የማድነቅ ስሜትህን ፍጹም አትተዉ፣
4. ከምታውቀው በላይ ትችላለህ፣
5. በሕይወት መፀፀት የለም፤ ትምህርት መውሰድ እንጂ፣
6. ብቸኛው ወሰን ራስህ ነህ፣
7. ሕይወት ከመቅፅበት ትጠፋለች።
ስለሆነም ሕይወትን ኑር!
💢 በሪፓርተር ጋዜጣ የሚወጡትን የሥራ ማስታወቂያዎች ለማግኘት ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ ! Job Openings Posted! Apply Online! ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር በማድረግ ያሳውቁ።
┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈
💢 Company: Yeshi PLC
✅ ስራው: መካኒካል ኢንጅነር
📌 ብዛት:10
📌 የትምህርት ደረጃ: በመካኒካል ኢንጅነሪንግ በመካኒካል / በአውቶ መካኒክ የመጀመሪያ ድግሪ ያለው/ያላት
📌 የስራ ልምድ: 0 ዓመት እና ከዛ በላይ
📌 ለማመልከት: ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ ethiopianreporterjobs.com/y1