Ethio Job Vacancy
46K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ጥቅምት 09/2012 (20 October 2019)
Advert on Addis Zemen
Ministry of Transport
5 - ቦታዎች በ0አመት 7 - ቦታዎች ልምድ ላላቸ
አብዛኛው ሰው፦ ሲርበው ወገኑን ያስታውሳል። #ሲጠግብ ግን ይረሳል....
በተያያዘ የባላንዶር ምርጥ ግብ ጠባቂዎች 10 እጩዎች ይፋ ሆነዋል።
የባላንዶር 30 ምርጥ እጩዎች ተለይተው ታውቀዋል ።
▫️ | ከትላንት ምሽቱ የፕሪሜርሊግ ጨዋታ በኋላ የደረጃዉ ሰንጠረዥ ይሄን ይመስላል። (EPL)
ለቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

የቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች መግቢያ ቀን ጥቅምት ቀን 29 እና 30/2012 ዓ.ም (November 9 & 10/2019 G.C) ሲሆን ምዝገባ የሚካሄደው ከህዳር ቀን 01 አስከ 03/2012 ዓ.ም (November 11 to 13/2019 G.C) ይሆናል፡፡ ስለዚህ በ2012 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ሬጂስትራር እና አልሙናይ ጽ/ቤት በአካል ቀርባችሁ እንድተመዘገቡ ስንል እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡-
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ የሚከተሉትን ይዛችሁ እንድትመጡ ይጠበቅባችኋል፡፡
1ኛ. የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ
1.1 የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሰርተፊኬት
1.2 ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል የተማራችሁበትን ትራንስክሪፕት
2ኛ. 8 ፍሬ ጉርድ ፎቶ ግራፍ
3ኛ. የለሊት እና የስፖርት አልባሳት
ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኃላ የሚመጡ ተማሪዎችን የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
በተጨማሪ ተማሪዎች ለምዝገባ በሚመጡበት ወቅት የኃላፊነት መውሰጃ ውል ሞልተው ከሚኖሩበት ወረዳ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ክብ ማህተም ያረፈበት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
የውል ቅጹን ከዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ www.kdu.edu.et ይጎብኙ።

የቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲው ሬጂስትራር እና አልሙናይ ጽ/ቤት
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ
ደስ የሚል ቀን ይሁንልን ።!💚💛❤️
NEW JOB VACANCY
For NEW GRADUATES
Awash Bank would like to hire qualified candidates for the following vacancies.
Don’t forget to LIKE and SHARE
NEW JOB VACANCY
Kiya Natural Mineral Water Bottling Factory (Yaaddaanii Ayaanaa) would like to hire qualified candidates for the following vacancies.
Don’t forget to LIKE and SHARE
በድጋሜ ፖስት የሚደረጉ ስትመለከቱ
ለምንም ሳይሆን አይታይም የሚሉ ስላሉ ቢያንስ የተሻለ የሚታይ ለማድረግ ነው