Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
የአዲስ አበባ ሰላም እና ፀጥታ ካለፈው ሳምንት ወዲህ አጠያያቂ ሆኖ ቀጥሏል፡፡

ካሳለፍነው ሳምንት ወዲህ በለቡ፣ጀሞ፣አስኮ፣በአቃቂ ክ/ከተማ የተለያዩ አካባዎች፣ ኮየ ፈጬ እና በአጠቃላይ በአዲስ አበባ ዙሪያ በተደራጁ ወጣቶች ምክንያት ሰላም ደፍርሷል፤ ህብረተሰቡም ስጋት ውስጥ ወድቋል፡፡

የተደራጁ ወጣቶቹ ከየት መጡ ሳይባል መንገድ ይዘጋሉ፣ የጥላቻ ንግግሮችን በአደባባይ ያስተላልፋሉ፣ የተለያዩ መሳሪያዎችን በመጠቀም ዜጎችን ያስፈራራሉ ንብረትም ያወደሙ እንዳልጠፉ ለማወቅ ችለናል፡፡

በማህበራዊ ድህረገፆች ደግሞ መንገድ በድንጋይ ከመዝጋት ጀምሮ የተለያዩ የድርጅቶች ማስታወቂያዎችን እና አርማዎችን ሲያወርዱ፣መንገድ ዘግተው በርካታ ህገወጥ ድርጊቶችን ሲፈፅሙ ተመልክተናል፡፡

የደንብ ልብስ የለበሱ የፀጥታ አካላት ህግ ከማስከበር ይልቅ ቆመው ሲታዘቡ ለማየትም ችለናል፡፡

ጉዳዩ በጊዜ ካልተቀረፈ ስጋቱ ወደ መሀል ከተማ የማይመጣበት ምክንያት የለም እና ቆሞ ከመታዘብ ውጪ የፀጥታ ሀይሎች ህግ እንዲያስከብሩ የየአካባቢው ነዋሪዎች ሀሳባቸውን አካፍለውናል፡፡

በአዲስ አበባ የተፈጠረው የሰላም እጦት አሁንም ቀጥሏል፤ ይህ ሁሉ ሲፈጠር ለመሆኑ ፖሊስ ቆሞ መታዘቡን ይቀጥላል፣ ወይስ ሰላም ያስከብራል በሚለው ጉዳይ ላይ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽንን ምላሽ ለማግኘት ያደረግነው ተደጋጋሚ ጥረት አልተሳካም፡፡

በትግስት ዘላለም
Via Ethio FM 107.8
💢 በሪፓርተር ጋዜጣ የሚወጡትን የሥራ ማስታወቂያዎች ለማግኘት ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ ! Job Openings Posted ! Apply Online ! ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር በማድረግ ያሳውቁ።

┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈

💢 Company: United Bank




ስራው: Associate Loan & Trade Finance Officer

📌 የስራ ልምድ: 2 years as Junior Loan and/or Trade Finance Officer in the banking industry
📌 የትምህርት ደረጃ: BA in Accounting or Management or Economics
📌 ለማመልከት: ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ ethiopianreporterjobs.com/ub1




ስራው: Senior Van Teller

📌 የስራ ልምድ: 2 years as Junior Treasury Officer or equivalent experience in the banking industry
📌 የትምህርት ደረጃ: BA in Accounting
📌 ለማመልከት: ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ ethiopianreporterjobs.com/ub2
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
በዙ ጊዜ ሰዎች ከፍታን የመጨረሻ አደርገው ይወስዱታል ነገር ግን አንዳንዴም ዝቅ ማለት ለህይወት ዋስትና ሊሆን ይችላል።
ጥቅምት 09/2012 (20 October 2019)
Advert on Addis Zemen
Addis Ababa Abattoirs Enterprise
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ጥቅምት 09/2012 (20 October 2019)
Advert on Addis Zemen
Oromia Steel Pipe Mill PLC
3 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ጥቅምት 09/2012 (20 October 2019)
Advert on Addis Zemen
Oromia State Leadership Academy (OSLA)
13 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ጥቅምት 09/2012 (20 October 2019)
Advert on The Ethiopian Herald
Ministry Of Agriculture and Livestock Resource
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ጥቅምት 09/2012 (20 October 2019)
Advert on Addis Zemen
Ministry of Transport
5 - ቦታዎች በ0አመት 7 - ቦታዎች ልምድ ላላቸ
አብዛኛው ሰው፦ ሲርበው ወገኑን ያስታውሳል። #ሲጠግብ ግን ይረሳል....
በተያያዘ የባላንዶር ምርጥ ግብ ጠባቂዎች 10 እጩዎች ይፋ ሆነዋል።