Ethio Job Vacancy
45.5K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.2K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
​​#vacancy

🔰Elmi Olindo Contractors Private Limited Company
Vacancy Announcement

1⃣ Position: #Electrical_Engineer

◼️Qualifications/Skills•

Qualification: BSC Degree in Electrical Engineering or related
• Experience: Six years or above experience

2⃣ Position: #Legal_Advisor

◼️Qualifications/Skills•

Qualification: LLB Degree in Law from a recognized university
• Experience: Three years or above experience

3⃣ Position: Personnel Officer

◼️Qualifications/Skills•

Qualification: BA Degree in Human Resource Management or related
• Experience: Three years or above experience

4⃣ Position: General Foreman

◼️Qualifications/Skills•

Qualification: Diploma in Building Construction or related
• Experience: Seven years or above experience

5⃣ Position: #Draftsman

◼️Qualifications/Skills•

Qualification: Diploma in Drafting or related
• Experience: Three years or above experience

6⃣ Position: #Auto_Electrician

◼️Qualifications/Skills•

Qualification: Minimum 10+3 or above from recognized technical training Institution in Auto Electrician
• Experience: Three years or above experience

7⃣ Position: #Bus_Driver

◼️Qualifications/Skills•

Qualification: 12 grade complete and have driving License Grade 4 or above
• Experience: Five years or above experience

8⃣ Position: #Welder

◼️Qualifications/Skills• Qualification: Advanced Knowledge in Welding
• Experience: Three years or above experience


◼️How to Apply

• Interested applicants should submit in person or by mail their non-returnable application with CVs & relevant documents within 8 working days from the date of this announcement, on first floor of Turkana Building at Lideta sub city woreda 08 Geja Sefer to Mola Maru road just next to CBE.
• For further information please call +251-11-557-62-49/53/54/57/58/62
• Fax: +251-11-113 20 58 89, P.O.Box 4215
• E-mail
Addis Ababa, Ethiopia

Deadline 👉October 24
RECEPTIONIST
Blue sky Dental clinic
JOB OVERVIEW Salary Offer As per Company Scale
Experience Level Junior
Total Years Experience 0
Date Posted October 16, 2019
Deadline Date October 28, 2019
Job Requirement
• Education: Diploma in related fields
• Experience: 0 years
• Language: English speaker
• Gender : Female
How to Apply
Registration place: – Hanna Mariam Next to the Health Station, Hanna Mariam Building First floor, Inside Blue Sky Dental Clinic.
Deadline: 15 days after this advertisement announced, during the working ours 08:00 – 18:00.
For More information:
Call us on +251118343662 or +251963180505
ASSISTANT FLEET OFFICER

  SPEEDY CROSS BORDER LEVEL 2A FREIGHT TRANSPORT OWNERS  TRANSPORT MANAGEMENT OPERATION FULL TIME 

  ADDIS ABABA

  Oct 17, 2019 -   Oct 23, 2019

Description

Job Requirement

የትምህርት ደረጃ:ዲፕሎማ /ዲግሪ በትራንስፖርት ማናጅመንት/ጂኦግራፊ/አካውንቲንግ/ ማኔጅመንት/ ማርኬቲንግ እና ተመሳሳይ ሞያ

የሥራ ልምድ:ለዲግሪ 0 ዓመት /ለዲፕሎማ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ

መግለጫ:በቂ ዋስ ማምጣት የሚችል/የምትችል

How to Apply

አድራሻ፡-ሳሪስ ቶታል ትራንስ ኢትዮጵያ ታወር 6ኛ ፎቅ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0118-88 06 98/0911-12 90 33
Sales representative (Male)
SMADL COMMUNICATION TERMINAL FACTORY PLC
የትምህርት ደረጃ: Degree in Sales and Marketing Management, from recognized University
የስራ ልምድ: 0 years and above (Experienced applicants are more preferable)
How to apply:
Submit CV , application letter & supporting documents trough

Email: hrsmadl2017@gmail.com
Tel: 0118932396

OR
Address: Summit in front of soft drink factory on the road to goro
Deadline: Oct 21, 2019
ረዳት የስምሪት ባለሞያ

JOB OVERVIEW
Salary Offer
Negotiable
Experience Level
Junior
Total Years Experience
0-1
Date Posted
October 16, 2019
Deadline Date
October 22, 2019
Job Requirement

የትምህርት ደረጃ:ዲፕሎማ /ዲግሪ በትራንስፖርት ማናጅመንት/ጂኦግራፊ/አካውንቲንግ/ ማኔጅመንት/ ማርኬቲንግ እና ተመሳሳይ ሞያ
የሥራ ልምድ:ለዲግሪ 0 ዓመት /ለዲፕሎማ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
መግለጫ:በቂ ዋስ ማምጣት የሚችል/የምትችል

How to Apply

አድራሻ፡-ሳሪስ ቶታል ትራንስ ኢትዮጵያ ታወር 6ኛ ፎቅ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0118-88 06 98/0911-12 90 33
JUNIOR QUALITY CONTROL

ROHA PACK   CHEMICAL ENGINEERING 
FULL TIME 

  ADDIS ABABA

  Oct 18, 2019 -   Oct 26, 2019

Description

ROHA PACK PLC
Vacancy Announcement

Position: Junior Quality Control

- Required: 2
- Salary: As per company scale

How to Apply
• Interested and qualified applicants may submit their application until Oct. 26, 2019 from the date of the announcement only by P.O.Box 27484 code 1000.
• Tel: 0116-39-24-51
• Educational level: BSC Degree in Chemistry/Chemical Engineering
• Experience: 1 year
ASSOCIATE NETWORK ADMINISTRATOR

  AWASH BANK   NETWORKING AND MAINTENANCE FULL TIME 

  ADDIS ABABA

  Oct 19, 2019 -   Oct 27, 2019

Description

JOB Summary

The job holder is primarily responsible for monitoring and administering network devices such as Switches, Routers, network servers, workstations, Access Points and other network management.S/he also will be engaged in diagnosing daily routine network issues and assists end users for any system/network related connectivity problems including but not limited to telecom networks.

Job Requirement

BSc Degree in Computer Science, Computer Engineering,Electrical Engineering,Information Technology, Information Systems or related disciplines with zero (0) year of experience.

How to Apply

Interested applicants are invited to send their non-returnable application with CV and copies of relevant documents through the following address within 7 consecutive days from the first date of this announcement on the newspaper.

N.B. *Incomplete applications will not be considered

Awash Bank

Deputy Chief Human Resources Management Office

P.O. Box 12638

Addis Ababa
ጠ/ር ዐብይ አህመድ በመደመር መጽሀፍ ምረቃ ላይ ከተናገሯቸው የተወሰዱ ነጥቦች
***
• ውስኪ ጠጪ ኢህአዴጎች እባካችሁ ውሃ መጠጣት የናፈቀው ህዝብ አለና አትርሱ ይላል መደመመር፤

• በድጋሜ ላረጋግጠላችሁ የምወደው ኢትዮጵያ ትበለጽጋለች፤ ካለችበት ከፍት ትላለች፤ ኢትዮጵያ እንዳትበለጽግ የሚፈልጉ ይጠፋሉ እንጂ ኢትዮጵያ አትጠፋም፤

• የኢህአዴግ ውህደት መጨፍለቅ ነው የሚሉ አሉ፤ ይሄ ስህተት ነው፤ እውነት ነው ካልን በትግራይም በአማራም በደቡብም ያሉ ገዥ ፓርቲዎች ሌሎችን ብሄሮች ጨፍልቀው ነው የኖሩት ማለት ነው፤

• መደመር መባላትን ያመጣል የሚል አለ፤ ጎበዝ የሆነ ሰው ውስኪውን አስቀምጦ መባዛት የሚል መጽሀፍ ይዞ ይምጣ፤

• እኔ ያልኩት ካልሆነ አገር ይፈርሳል ማለት የ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ያረጀ አስተሳሰብ ነው፤

• ከአመት እስከ አመት በ5 ሺህ ብር ደመወዝ ሆቴል እየተመገብክ ዳቦ የራበውን ህዝብ አስብልሃለሁ ማለት ቀልድ ነው፤

• ኢህአዴግ እንዴት እንደሚዋሀድ ምን ስም ይዞ እንደሚመጣ ሃሳብ አቀርባለሁ ዴሞክራት መሪ ስለሆንም እኔ አልወስንም የተወሰነውን በቅርቡ ለህዝቡ እንገልጻለን፤

• መደመር እያንዳንዱ ዜጋ አገሬን መምራት እችላለሁ የሚል እሳቤን የያዘ ነው፤
• የሚቀጥለው ምርጫ የምናላግጥበት ሳይሆን የተሻለ ሀሳብ ይዘን የምንወዳደርበት ይሆናል፤

• ኢትዮጵያዊያን መገዳደል የለብንም በሀሳብ ነው መታገል ያለብን፤

• ሰላም ሰላም የምንለው ጦርነትን ስለምንፈራ ሳይሆን ሰላምን አብዝተን ስለምንወድ ነው፤

• ከኤርትራ ወንድም ህዝብ ጋር የጀመርነው ጉዞ ወደ ብልጽግና እናደርሰዋለን እንጂ ወደኋላ አንልም፤

• 99 በመቶ አማኝ ህዝብ ያለበት አገር መሪ ሆኖ እምነትን ማራከስ አይቻልም፤ በማርክስና በሌኒን ፍልስፍ አይናችን አልታወረም፤ በፈጣሪ ልዕልና እናምናለን፤

• የኖቤል የሰላም ሽልማቱ የእናንተ የኢትዮጵያዊያን ነው፤ በቅርቡ ደግሞ ኢትዮጵያ በህዋ ውስጥ የራሷ ሳተላይት እንዲኖራት እየሰራን ነው፤(ምንጭ:- ኢኘድ)
የማስጠንቀቂያ ደወል!
ውድ የቻናሌ ተከታታዮች፣
ለምትገዟቸው እቃዎች ምን ያህል ጥንቃቄ እና ስለ ሕጋዊነታቸው አስባችሁ ታውቃላችሁ?
ለምሳሌ:- ሞባይል፣ ታብሌት፣ ላፕቶፕ እና የመሳሰሉትን እቃዎች በተለይ ያገለገሉትን ስትገበያዩ ምን ያህል ጥንቃቄ እና ኃላፊነት ትወስዳላችሁ?
ለማንኛውም ለምትገዟቸው እነዚህንና መሰል ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ማድረግ ያለባችሁ ጥንቃቄ:-
1. አዲስ የምትገዟቸውን እቃዎች ከሕጋዊ ሻጭ ነጋዴ በሕጋዊ ደረሰኝ መግዛት፣
2. የእቃዎችን ስሪት ትክክለኛነት ወይንም ኦሪጅናል ስለመሆናቸው የሚያውቁ ግለሰቦችን ማማከር በሕጋዊ ደረሰኝ መገበያየት፣
3. በሕጋዊ ደረሰኝ ዕቃዎችን መገበያየት ጥቅሙ ለሸማቹ ለሚገዛቸው ዕቃዎች ለሚደርሱበት የጤናም ሆነ ብልሽት እንዲሁም በገዛው ዕቃ ለሚያስጠይቁት ጉዳይ ዋስትና እንጂ ለመንግስት 15% ቫት መደጎም ብቻ አይደለም።
3. ያገለገሉ (Secondhand) ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ለመግሳት ስታስቡ እጅግ ጥንቃቄ ማድረግ ያለባችሁ ፤ የእቃዎችን ትክክለኛነት ማረጋገጥ፣ የምትገዙበት ሱቅ ወይንም ነጋዴ ሕጋዊ መሆኑን በማረጋገጥ በፎርጅድ ሳይሆን በሕጋዊ ደረሰኝ መገበያዬት። በተለይ ብዙ ሰዎች የተሰረቀ ሞባይል እና ላፕቶፕ ከነጋዴ ያለ ደረሰኝ እና በፎርጅድ ደረሰኝ እየገዙ በተዘዋዋሩ መንገድ በላፕቶፖች እና በስልክች ላይ በተሞሉ ሴኪውርድ መለያ መሰረት ተይዘው ከርቸሌ ወሕኒቤት የወረዱ ግለሰቦች አሉ። አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም። አንድ ግለሰብ አንድ የተሰረቀ ሞባይል ቀፎ ገዝቶ ሲም ሲያስገባበት ወዲያውኑ ድሮ ሲጠቀምበት ለነበረው ባለንብረት ግለሰብ ሲም ወይንም ኢሜይል አድራሻ ቴክስት የሚልክበት አግባብም አለ። የተሰረቀው ግለሰብም የስልኩን IMEI code በመያዝ በቴሌ በኩል በዚያ ቀፎ የሚጠቀመውን ስልክ ቁጥር ማወቅና ግለሰቡን በፓሊስ ወንጀለኛ አድርጎ ተጠያቂ ማድረግ ይቻላል። እዚህ ላይ ቴሌ የግለሰብ መረጃ ለምን አሳልፎ ይሰጣል ልትሉ ትችላላችሁ? አዎ የግለሰብን መረጃ ያለ ግለሰቡ ፈቃድ ወይንም ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ አሳልፎ አይሰጥም። ነገር ግን አንድ ግለሰብ ስልክ ገዝቶ ሲም ካርድ ሲያስገባበት በዚያ ስልክ ቀፎ በግሉ የሚመዘገብ IMEI code ይሰጠዋል። በዚህ መሰረት በስሙ በወጣ ሲም ካርድ ከሆነ የተሰጠውን ኮድ መዝግቦ በመያዝ ስልኩን በሚሰረቅበት ወቅት መታወቂያውን በማሳየትና ሲጠቀምበት በነበረው ስልክ የሚጠቀመውን ስልክ ቁጥር ማወቅ ይችላል።
በመጨረሻም ማሳሰብ የምፈልገው በተለይ ያገለገሉ የተሰረቁ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ከግለሰብም ሆነ ከነጋዴ ባትገዙ ይመከራል። ከገዛችሁም ከተደረሰባችሁ በወንጀል ሊያስጠይቃችሁ እንደሚችል ማሰብና ኃላፊነት መውሰድ አለባችሁ።
ሕግን አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም!
መልካም ቀን!
New Job Vacancy

X-RAY ቴክኒሻን
(D.R Aklilu Dental Clinic)


Date Posted - October 20, 2019
Deadline Date - October 29, 2019

Job_Requirement
============
የት/ት ደረጃና ሥራ ልምድ- ዲፕሎማና ከዛ በላይ ኖሮት የብቃት ማረጋገጫ(COC) ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ የሥራ ልምድ አይጠይቅም፡፡
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ፣

How_to_Apply
==========
አመልካቾች ያላችሁን የት/ት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከ CV ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 10/አስር/ ተከታታይ ቀናት ዉስጥ በአካል በመቅረብ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ በዓካል ቀርቦ መመዝገብ የማይችል አመልካች በ ኢ-ሜይል አድራሻችን ephukoo@yahoo.com ማስረጃችሁን በመላክ መመዝገብ ይቻላል፡፡

አድራሻ - ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር ሕንጻ ሁለተኛ ፎቅ፡፡

ለበለጠ መረጃ፡ ስልክ፡- +251 91 139 1548/+251 91 326 6424
የፕሪሜይር ሊግ የጨዋታ ውጤት ሰንጠረዥ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ጥቅምት 09/2012 (20 October 2019)
Oromia Steel pipe mill PLC
ከጥቅምት 6/2012 ጀምሮ የወጡ የሥራ ማስታወቂያ ከደቂቃዎች በኃላ ፖስት ይደረጋሉ። የናንተው ትክክለኛ ፔጅ