የወጣቱ ችግር ሌላ......... ሚድያው ላይ የሚራገበው ነገር ሌላ‼️
አሁን አሁን ስራ አጥነት ወጣቱን ወደ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ እየከተተው ይገኛል። ስለ ብሔርና ቋንቋ 24 ሰዓት ሙሉ በየቦታው የሚለፍፉ እንዲሁም ወገን በወገኑ ላይ የክፋት እጁን እንዲያነሳ ቅኔን የሚቀኙ አክቲቪስቶች እንደጉድ በሞሉበት ሀገር በያመቱ ከየኮሌጁና ከየዩንቨርስቲው ተመርቆ ለሚወጣው ምሩቅ ወጣት ጠበቃ የሚቆም አንድ አክቲቪስት እንኳን አለመኖሩ ያስገርማል።
ዲስኩራችሁ ለኛ ለወጣቶች የገቢ ምንጭ አይፈጥርም፣ የእለት ጉርሳችንም አይሆንም። ይልቁን የትምርት ማስረጃውን ተሸክሞ በየጎዳናው የሚንከራተተውን ስራ አጥ ወጣት ተመልከቱ የበኩላችሁንም አስተዋፆው አበርክቱ።
የስራአጥ ወጣቱን ብሶት የኛም ብሶት ነው የምትሉ ለብዙሃን እንዲደርስ ያድርጉ::
ትኩረት ለሥራ አጥነት!
ሰላም ለእምዬ አገራችን ኢትዮጵያ
#Think_on_reality