Ethio Job Vacancy
45.8K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.2K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ቅዳሜ ጥቅምት 1 ቀን 2012 ዓ.ም

የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን በማወዳደር በቅጥር ለማሟላት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በተጠቀሱት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የምታሟሉ
ተወዳዳሪዎች አስፈላጊውን መረጃ በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማሳሰቢያ
1. የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት ሆኖ ለሁሉም የስራ መደቦች የስራ ቦታ አዲስ አበባ ነው፡፡
2. ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ ያላቸው አመልካቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
3. የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
4. አመልካቾች በትራንስክሪፕት የተደገፈ የትምህርት ማስረጃና ስርዝ ድልዝ ወይም ፍቀት የሌለው የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከየግል ሁኔታ መግለጫ ቅጽ (Curriculum
Vittae) እና ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
5. የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የስራ ልምድ መጠሪያ፣ ከመቼ እስከመቼ እንደሰሩ ቀን ወር ዓመተ ምህረት እንዲሁም የስንብቱን ምክንያት የሚገልጽ መሆን ይኖርበታል፡፡
6. ከመንግስት መ/ቤቶች የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች በተራ ቁጥር 5 ከተጠቀሰ ው በተጨማሪ የስራ ግብር ስለመከፈሉ የሚያረጋግጥ መሆ ን ይኖርበታል፡፡
7. በግንባር ቀርበው መመዝገብ ለማይችሉ በወኪል ወይም በፖ.ሣ.ቁ. መላክ ይችላሉ፡፡ሆኖም የምዝገባው ቀን ካለፈ የሚደርሱን ማስረጃዎች አይስተናገዱም፡፡
8. የምዝገባ ቦታ ከፍላሚንጎ አጠገብ 50 ሜትር ገባ ብሎ ከኤግዚብሽን ማዕከል ጀርባ
በባለሥልጣን መ/ቤቱ 2ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 204 ነው፡፡
ፖ.ሣ.ቁ. 43142 ስልክ፡- 011538763
የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ዕለተ ሰንበት አዲስ ዘመን ጥቅምት 2 ቀን 2012 ዓ.ም
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ዕለተ ሰንበት አዲስ ዘመን ጥቅምት 2 ቀን 2012 ዓ.ም

አልፋ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በልዩ ሀገር አቋራጭ አውቶቡስ አገልግሎት ላይ የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፤ በዚህ መሠረት አመልካቾች የማይመለስ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ አንድ ኮፒና ዋናውን በመያዝ ከጥቅምት 3 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቦሌ መንገድ ደንበል ሲቲ ሴንተር ፊት ለፊት ከአበሩስ ህንፃ ጎን ሞባይል ፕላዛ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር ዲ 8-9 ድረስ በአካል በመቅረብ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0941-25-52-26 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡
ማሳሰቢያ፡- ለሁሉም የሥራ መደቦች የወር ደመወዝ ክፍያ መጠን በስምምነት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አልፋ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ሰኞ ጥቅምት 3 ቀን 2012 ዓ.ም
ቲቢኦ ፕሪንቲንግና ፐብሊሺንግ አ.ማ ከዚህ በታች ለተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ለሥራ መደቡ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች በማስታወቂያ በተገለጸው ቀንና ቦታ በመገኘት እንድትመዘገቡ እናስታውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ
1. ተፈላጊ ችሎታውን የምታሟሉ አመልካቾች የግል መግለጫ CV እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
2. ፆታ አይለይም
3. የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት ማመልከት ትትላላችሁ፡፡
4. ቋንቋ - ኦሮሚኛ ቋንቋ የሚችል ቢሆን ይመረጣል
አድራሻ ፡- ካሳንቺስ ኦዳ ታወር 4ኛፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 ስልክ ቁጥር፡- 01 1-557-14-20/09-11-72-43-43
ቲቢኦ ፕሪንቲንግና ፐብሊሺንግ አ.ማ
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ሰኞ ጥቅምት 3 ቀን 2012 ዓ.ም
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ- College of Health Informatics
vacancy
ጥቅምት 02/2012 (13 October 2019)
Hanson Trading
5 - ቦታዎች በ0አመት 8 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሌሎች ስራዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት
http://ethiopianreporterjobs.com
ጥቅምት 02/2012 (13 October 2019)
Dire Steel Plc
38 - ቦታዎች በ0አመት 78 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሌሎች ስራዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት
http://ethiopianreporterjobs.com
ጥቅምት 02/2012 (13 October 2019)
Sofomar Trading & Constructuion PLC
1 - ቦታ በ0አመት 4 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሌሎች ስራዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት
http://ethiopianreporterjobs.com
ጥቅምት 02/2012 (13 October 2019)
Nile Insurance SC
1 - ቦታ በ0አመት 1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ሌሎች ስራዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት
http://ethiopianreporterjobs.com
ጥቅምት 02/2012 (13 October 2019)
Smadl Communication Terminal Factory Plc
5 - ቦታዎች በ0አመት 1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ሌሎች ስራዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት
http://ethiopianreporterjobs.com