Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ወለጋ ዩኒቨርሲቲ
የጥሪ ማስታወቂያ
NRMP
የካቲት ፲፪
ምዝገባ፦ ከጥቅምት 21-ኅዳር 2
1. Pharmacist
2. MedicalLaboratoryTechnologist

Mizan Aman HSC
ደቡብ ክልል- ሚዛን አማን ከተማ
መስከረም 29/2012 (10 October 2019)
Advert on Addis Zemen Magazine
Ethiopian Electric Power
12 - ቦታዎች በ0አመት
መስከረም29/2012 (10 October 2019)
Advert on Addis Zemen Magazine
Selale University
17 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
መስከረም29/2012 (10 October 2019)
Advert on Addis Zemen Magazine
Ethiopian Trade Works Corporation
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
Vacancy for Academic Staff
Please check the below attachments and apply before the deadline!
Deadline for application: October 18, 2019
Place of Application: Jigjiga University, Office of Human Resource Management.
መልካም ሰው መልካም ህይወት ያገኛል

👉መልካም ወንድ መልካም ሴት ያገኛል
👉መልካም ሴት መልካም ባል ታገኛለች
👉መልካም ሰው መልካም ልጆችን ያገኛል
👉መልካም ሰው ደስታን ያገኛል
👉መልካም ሰው ሰላምን ያገኛል
👉መልካም ሰው ፍቅርን ያውቃል
👉መልካም ሰው መስጠትን ያውቃል
👉መልካም ሰው የታመመ ይጠይቃል
👉መልካም ሰው የተራበን ያበላል
👉መልካም ሰው የተጠማን ያጠጣል
👉መልካም ሰው ከአንደበቱ መልካም ቃል ያወጣል
👉መልካም ሰው ይቅር ባይ አንደበት አለው
👇
ሰው ሆይ የመጠሪያህን ጊዜ አታቅምና በደልን አትፈፅም
መልካም ጊዜ ይሁንልን 🙏😍 Via Social Media
ክፍት የሥራ ማስታወቂያ
መቐለ አይደር
በ2012 የትምህርት ዘመን በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ
ወደ ዩኒቨርስቲያችን የምትመጡበት ቀን በዩኒቨርስትያችን ድረገፅ፣ ፌስቡክ እና ትዊተር እንዲሁም በሬድዩና ቴሌቪዥን በቅርቡ እስከምናሳውቃችሁ ድረስ በትእግስት እንድትጠብቁን ለመግለፅ እንወዳለን

የሬጅስትራር ዳ/ፅ/ቤት