Vacancy for Academic Staff
Please check the below attachments and apply before the deadline!
Deadline for application: October 18, 2019
Place of Application: Jigjiga University, Office of Human Resource Management.
Please check the below attachments and apply before the deadline!
Deadline for application: October 18, 2019
Place of Application: Jigjiga University, Office of Human Resource Management.
መልካም ሰው መልካም ህይወት ያገኛል
👉መልካም ወንድ መልካም ሴት ያገኛል
👉መልካም ሴት መልካም ባል ታገኛለች
👉መልካም ሰው መልካም ልጆችን ያገኛል
👉መልካም ሰው ደስታን ያገኛል
👉መልካም ሰው ሰላምን ያገኛል
👉መልካም ሰው ፍቅርን ያውቃል
👉መልካም ሰው መስጠትን ያውቃል
👉መልካም ሰው የታመመ ይጠይቃል
👉መልካም ሰው የተራበን ያበላል
👉መልካም ሰው የተጠማን ያጠጣል
👉መልካም ሰው ከአንደበቱ መልካም ቃል ያወጣል
👉መልካም ሰው ይቅር ባይ አንደበት አለው
👇
ሰው ሆይ የመጠሪያህን ጊዜ አታቅምና በደልን አትፈፅም
መልካም ጊዜ ይሁንልን 🙏😍 Via Social Media
👉መልካም ወንድ መልካም ሴት ያገኛል
👉መልካም ሴት መልካም ባል ታገኛለች
👉መልካም ሰው መልካም ልጆችን ያገኛል
👉መልካም ሰው ደስታን ያገኛል
👉መልካም ሰው ሰላምን ያገኛል
👉መልካም ሰው ፍቅርን ያውቃል
👉መልካም ሰው መስጠትን ያውቃል
👉መልካም ሰው የታመመ ይጠይቃል
👉መልካም ሰው የተራበን ያበላል
👉መልካም ሰው የተጠማን ያጠጣል
👉መልካም ሰው ከአንደበቱ መልካም ቃል ያወጣል
👉መልካም ሰው ይቅር ባይ አንደበት አለው
👇
ሰው ሆይ የመጠሪያህን ጊዜ አታቅምና በደልን አትፈፅም
መልካም ጊዜ ይሁንልን 🙏😍 Via Social Media