Ethio Job Vacancy
46K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.4K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
መስከረም 28/2012 (09 October 2019)
Trans Ethiopia Plc
2 - ቦታዎች በ0አመት 54 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሌሎች ስራዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት
https://www.ethiopianreporterjobs.com
መስከረም 28/2012 (09 October 2019)
The Policy Studies Institute
19 - ቦታዎች በ0አመት 13 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሌሎች ስራዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት
https://www.ethiopianreporterjobs.com
መስከረም 28/2012 (09 October 2019)
The Policy Studies Institute
3 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሌሎች ስራዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት
https://www.ethiopianreporterjobs.com
መስከረም 28/2012 (09 October 2019)
Addis Credit and Saving Institution SC
3 - ቦታዎች በ0አመት
ሌሎች ስራዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት
https://www.ethiopianreporterjobs.com
መስከረም 28/2012 (09 October 2019)
Zeta Construction PLC
40 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሌሎች ስራዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት
https://www.ethiopianreporterjobs.com
💢 በሪፓርተር ጋዜጣ የሚወጡትን የሥራ ማስታወቂያዎች ለማግኘት ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ ! Job Openings Posted ! Apply Online ! ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር በማድረግ ያሳውቁ።

┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈

💢 Company: Addis Credit & Saving Institution




ነገረ - ፈጅ I

📌 የትምህርት ደረጃ፡ በኤል ኤል.ቢ ዲግሪ ወይም ዲኘሎማ በህግ የትምህርት ዘርፍ የተመመረቀ/ች
📌 የሥራ ልምድ፡ 0/1
📌 ብዛት ፡- 3
📌 How to apply: use the link ethiopianreporterjobs.com/C1





Join @ethreporterjobs
Check this website daily, you can get new job vacancies easily :
💢 በሪፓርተር ጋዜጣ የሚወጡትን የሥራ ማስታወቂያዎች ለማግኘት https://www.ethiopianreporterjobs.com
ይጎብኙ !
Job Openings Posted! Apply Online!
ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር በማድረግ ያሳውቁ።
ፌስቡክ ኢትዮጵያን ጨምሮ በ10 የአፍሪካ ሀገራት ሀሰተኛ መረጃዎችን መቀነስ የሚያስችለውን ፕሮግራም ጀመረ!

ፌስቡክ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከሰሃራ በታች በሚገኙ ሀገራት በዛምቢያ ፣ ሶማሊያ ፣ ቡሪኪና ፋሶ ፣ ኡጋንዳ ፣ ታንዛኒያ ፣ በዲሞክራሲያዊ ረፐብሊክ ኮንጎ ፣ ኮትዲቫር ፣ ጊኔ ኮናክሬ እና ጋና ነው ሀሰተኛ መረጃዎችን መቀነስ የሚያስችለውን ፕሮግራም ነው የጀመረው:: ሶስተኛ ወገን መረጃ ማጥሪያ የተሰኘው ይህ ፕሮግራም ሀሰተኛ መረጃዎችን ለመቀነስ የሚያስችል መሆኑን ፌስቡክ አስታውቋል::

ሀሰተኛ የፌስቡክ ገፆችን መዝጋት፣ እውነተኛ የዜና አማራጮችን ማስተዋወቅ እና የማያስፈልጉ መልዕክቶችን ለሚልኩ አካላት የገንዝብ ድጋፍ የሚያደርጉትን መከላከል ይህ ፕሮግራም ከሚያከናውናቸው አሰራሮች ውስጥ ይካተታሉ ተብሏል፡፡

Via FBC
ሁሉም ያልፋል
ተስፋ አንቁረጥ
Never Give Up!
Good Night All Ethiopian!
🙏🙏🙏
መልካም ቀን ተመኘሁ
💚💛
🙏🙏🙏
ወለጋ ዩኒቨርሲቲ
የጥሪ ማስታወቂያ