ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ማክሰኞ መስከረም 27 ቀን 2012 ዓ.ም
ማሳሰቢያ፡-
1. የቅጥር ሁኔታ፡- በቋሚነት፣
2. አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ ዋናውን ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ አለባቸው፣
3. አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸውን ይዘው ሲቀርቡ፣ ትራንስክሪፕት (Student copy) ጭምር ማቅረብ አለባቸው፣
4. ከተጠቀሰው የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ በላይ አግባብነት ያለው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መወዳደር ይችላሉ፡፡
5. አመልካቾች የሚያቀርቧቸው የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሰሩበትን የሥራ መደብ መጠሪያ፣ ከመቼ እስከ መቼ እንደሆነ ወርና ዓመተ ምህረቱ ተገልጾ፣ ሲከፈል የነበረውን የደመወዝ መጠን በሕጉ መሠረት የገቢ ግብር መከፈሉን የሚያረጋግጥ መሆን አለበት፡፡
6. የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ፣
7. የመመዝገቢያ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ፣
8. የመመዝገቢያ ቦታ፡- የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 42፣
9. አድራሻ፡- 6 ኪሎ አንበሳ ግቢ ፊት ለፊት፤
10. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፤
ስልክ ቁጥር 011 157 15 33 ወይም 011 155 24 00 የውስጥ መስመር 1138
ፋክስ ቁጥር 011 156 85 34 ፖ.ሣ.ቁ. 1037
የገንዘብ ሚኒስቴር

የ2012 የትምህርት ዘመን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት
**********************
ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲዎች የሚያመሩ ተማሪዎች
I. የትምህርት ማስረጃዎቻቸውን ዋናውን እና ሁለት ኮፒዎች፣
• የ8ኛ ክፍል (ሚኒስትሪ) ሰርተፊኬት
• የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሰርተፊኬቶች
• ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የተማራችሁበትን ትራንስክሪፕት
II. 8 ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ ግራፍ (የቅርብ ጊዜ)
III. አንሶላ እና ብርድ ልብስ
IV. የስፖርት አልባሳት (ጫማን ጨምሮ)
** ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲዎች የሚኖራቸውን ቆይታ ሰላማዊ ለማድረግ የተማሪ ወላጆች ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር የዋስትና ውል እንዲገቡ መደረጉ ይታወቃል።
ስለዚህ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎቹ በሚሄዱበት ወቅት ወላጆቻቸው የተፈራረሙበትን ሰነድ ይዘው እንዲገኙ ዩኒቨርሲቲዎቹ ጠይቀዋል። ተማሪዎቹ ሰነዶቹን ከየሚኖሩበት ወረዳ መውሰድ ይችላሉ።
*የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ከመስከረም 26 እስከ መስከረም 30 ተራዝሟል Via EBC

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
****************
የጅማ ዩኒቨርሲቲ የትምህርትና ስነ ባህሪ ኮሌጅ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ ከ2ዐ11 ዓ.ም የጅማ ዩኒቨርሲቲ ምሩቃን መካከል ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በመምህርነት ሙያ በረዳት ምሩቅ I ደረጃ ለመቅጠር ይፈልጋል ፡፡
የስራ መደቡ መጠሪያ=======ረዳት ምሩቅ I
ብዛት========== 1
ተፈላጊ ችሎታ ========= BA ዲግሪ በሳይኮሎጂ እና ዐ ዓመት የስራ ልምድ ሳይኮሎጂ
የትምህርት ክፍል ======= ሳይኮሎጂ
ማሳሰቢያ
CGPAን በተመለከተ፡-
*ለወንዶች 3፡ዐዐ እና ከዚያ በላይ
*ለሴቶች 2.75 እና ከዚያ በላይ
*ለአካል ጉዳተኞች 2፡5ዐ እና ከዚያ በላይ
*ለታዳጊ ክልልና እና አርብቶ አደር አካባቢ ነባር ብሄረሰብ ተወላጅ ተማሪዎች 2፡5ዐ እና ከዚያ በላይ
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 1ዐ/አስር /ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር ይዘው ጅማ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ በሚገኘው የትምህርትና ስነ-ባህሪ ኮሌጅ አስተዳደር ዳይሬክተር ቢሮ ወይም አዲስ አበባ ቦሌ ABH ህንፃ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ጉደይ ማስፈጸሚያ ቢሮ ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ ፡፡

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2012 የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሃ-ግብር ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2012 የትምህርት ዘመን በመደበኛ የዲግሪ ትምህርት መርሃ-ግብር በትምህርት ሚ/ር መስፈርት መሠረት አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ጥቅምት 01 ቀን እና ጥቅምት 02 ቀን 2012 ዓ.ም በተመደባችሁበት የዩኒቨርስቲው ካምፓስ ሪፖርት እንድታደርጉ ያሳውቃል፡፡ ተማሪዎችም ለምዝገባ ስትመጡ፣
- ብርድልብስና አንሶላ፣
- የአስራ ሁለተኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውንና ፎቶ ኮፒ፣
- ስምንት ጉርድ ፎቶግራፍ ይዛችሁ መምጣት እንዳለባችሁ ያስታውቃል፡፡
- የስፖርት ትጥቅ
☞ በተጠቀሱት ቀናት ከአዲስ አበባ ውጪ ለሚመጡት ተማሪዎች በመርካቶ አውቶብስ ተራ፣ በአቃቂ እና በአስኮ የመኪና መናኸሪያዎች በመገኘት ዩኒቨርስቲው የትራንስፖርት አገልግሎት ያቀርባል፡፡ ፡
☞ ከተገለጸው ቀን በፊት ለሚመጡ ተማሪዎች ምንም ዓይነት አገልግሎት ዩኒቨርስቲው አይሰጥም፡፡
☞ ለተጨማሪ መረጃ የዩኒቨርስቲን ድረገጽ
https://portal.aau.edu.et/ ወይም
www.aau.edu.et ማየት የሚቻል ሲሆን
☞ ነዋሪነታችሁ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሆኖ ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት የምታደርጉትና ስለ ዩኒቨርስቲው ገለጻ የምታገኙት ጥቅምት 03 ቀን 2012 ዓ.ም መሆኑን ያሳውቃል፡፡
☞ ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትመጡ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲው ውስጥ የመኝታ አገልግሎት ለማግኘት የተመደበላችሁን የመኝታ ክፍል 12ኛ ክፍል በተፈተናችሁበት ቁጥር በመጠቀም ከ portal.aau.edu.et ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል፡፡
☞ ተማሪዎች ከወላጆቻቸውና በአካባቢያቸው ከሚገኙ ወረዳዎች ጋር ውል ተፈራርመው የማረጋገጫ ወረቀት ካላመጡ ዩኒቨርስቲው የማይቀበል መሆኑን በጥብቅ ያሳስባል፡፡
☞ በተጨማሪም ባለፈው ስርዓተ ትምህርት መሠረት በመጀመሪያ ዓመት 1ኛ እና 2ኛ ሴሚስተር በተለያየ ምክንያት አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ ውጤታችሁ የሚያበቃችሁ ተማሪዎች ከዘድሮ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች ጋር በመቅረብ በ2012 ዓ.ም. የመጀመሪያ ሴሚስተር መልሶ ቅበላ እንድታመለክቱ እናሳውቃለን፡፡
እንዲሁም መደበኛ የድህረ ምረቃ አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 06 2012 ዓ.ም ሲሆን ትምህርት የሚጀመረው ጥቅምት 10 ቀን 2012 ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን፡፡
@addisababauniversity

I. የትምህርት ማስረጃዎቻቸውን ዋናውን እና ኹለት ኮፒዎች፣
• የ8ኛ ክፍል (ሚኒስትሪ) ሰርተፊኬት
• የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሰርተፊኬቶች
• ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የተማራችሁበትን ትራንስክሪፕት
II. 8 ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ ግራፍ (የቅርብ ጊዜ)
III. አንሶላ እና ብርድ ልብስ
IV. የስፖርት አልባሳት (ጫማን ጨምሮ)
*ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲዎች የሚኖራቸውን ቆይታ ሠላማዊ ለማድረግ የተማሪ ወላጆች ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር የዋስትና ውል እንዲገቡ መደረጉ ይታወቃል።
ስለዚህ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎቹ በሚሄዱበት ወቅት ወላጆቻቸው የተፈራረሙበትን ሰነድ ይዘው እንዲገኙ ዩኒቨርሲቲዎቹ ጠይቀዋል። ተማሪዎቹ ሰነዶቹን ከየሚኖሩበት ወረዳ መውሰድ ይችላሉ።
ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲዎች የሚያመሩ ተማሪዎች
I. የትምህርት ማስረጃዎቻቸውን ዋናውን እና ኹለት ኮፒዎች፣
• የ8ኛ ክፍል (ሚኒስትሪ) ሰርተፊኬት
• የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሰርተፊኬቶች
• ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የተማራችሁበትን ትራንስክሪፕት
II. 8 ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ ግራፍ (የቅርብ ጊዜ)
III. አንሶላ እና ብርድ ልብስ
IV. የስፖርት አልባሳት (ጫማን ጨምሮ)
*ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲዎች የሚኖራቸውን ቆይታ ሠላማዊ ለማድረግ የተማሪ ወላጆች ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር የዋስትና ውል እንዲገቡ መደረጉ ይታወቃል።
ስለዚህ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎቹ በሚሄዱበት ወቅት ወላጆቻቸው የተፈራረሙበትን ሰነድ ይዘው እንዲገኙ ዩኒቨርሲቲዎቹ ጠይቀዋል። ተማሪዎቹ ሰነዶቹን ከየሚኖሩበት ወረዳ መውሰድ ይችላሉ።
መስከረም 27/2012 (08 October 2019)
Advert on Addis Zemen Magazine
Ethiopian Ministry of Revenues
22 - ቦታዎች በ0አመት 34 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Advert on Addis Zemen Magazine
Ethiopian Ministry of Revenues
22 - ቦታዎች በ0አመት 34 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው