Re-admission for Regular Undergraduate Students
ባለፈው ስርዓተ ትምህርት መሠረት በመጀመሪያ ዓመት 1ኛ እና 2ኛ ሴሚስተር በተለያየ ምክንያት አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ ውጤታችሁ የሚያበቃችሁ ተማሪዎች ከዘድሮ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች ጋር በመቅረብ በ2012 ዓ.ም. የመጀመሪያ ሴሚስተር መልሶ ቅበላ እንድታመለክቱ እናሳውቃለን፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር

በዚህ አጋጣሚ ይሕን የሥራ አጥ ወጣቶች ሰልፍ እና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተበራከተ ለመጣው ሥራ አጥነት የሚመለከተው የመንግስት አካል ትኩረት ሊያደርግ ይገባል።
ሰላም ለሁሉም የሰው ዘር ይሁን።
💚💛❤
🙏🙏🙏
ሰላም ለሁሉም የሰው ዘር ይሁን።
💚💛❤
🙏🙏🙏
ማስታወቂያ
ለኣክሱም ዩኒቨርሲቲ አዲስ መደበኛ የቅድመ-ምረቃና ድህረ-ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ
የ2012 የትምህርት ዘመን የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 8-9 ቀን 2012 ዓ/ም መሆኑን እየገለፅን
በቅድመ-ምረቃ በNatural Science የተመደባችሁ ወንድ ተማሪዎች የስማችሁ የመጀመርያው ፊደል ከA እስከ D እና ሴት ተማሪዎች ከA እስከ E የሆናችሁ በሽረ ካምፓስ እንዲሁም ሌሎች ሁሉም አዲስ ተማሪዎች በዋና ግቢ በአካል በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን።
በተጨማሪም በ2011 ዓ/ም የአንደኛ ዓመት ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች የነበራችሁ በተለያዩ ምክንያቶች ዊዝድረው ያደረጋችሁና የመልሶ ቅበላ መስፈርት የምታሟሉ ተማሪዎች የስርዓተ-ትምህርት ( ካሪክለም) ለውጥ የተደረገ በመሆኑ በተጠቀሰው ቀን ቀርባችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ፡
ሁሉም የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ፡
የ10ኛ ክፍል ሰርቴፊኬት፣ የመሰናዶ ትምህርት ትራንስክሪፕት እና የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ሰርቴፊኬት ዋናውንና ፎቶኮፒ
የፓስፖርት መጠን ያለው የቅርብ ጊዜ 8 ጉርድ ፎቶግራፍ
የግል መጠቀሚያ አልባሳት ማለትም አንሶላ፣ ብርድ-ልብስ፣የስፖርት ትጥቅ
የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ክብ ማህተም ያረፈበት የተማሪ፣ ወላጅ እና ዩኒቨርሲቲ ውል በመያዝ በግቢያችሁ እንድትገኙ እያሳሰብን
የሁለተኛ ዲግሪ አመልካቾች የአንደኛ ዲግሪ ኦፊሽያል ትራንስክሪፕታችሁን ከተማራችሁበት ዩኒቨርሲቲ ቀድማችሁ እንድታስልኩ እናሳውቃለን።
የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት

THE ETHIOPIAN HERALD TUESDAY 8 OCTOBER 2019
Second time Vacancy announcement
The World Bank is financing for the project called East Africa Skills for Transformation and Regional Integration Project (EASTRIP), working with
three East African countries (Ethiopia, Kenya, and Tanzania). Hawassa polytechnic college is one among seven institutions selected from Ethiopia based
on countries priority sectors funding by this project to be flagship institute for textile and garment technology in the region. The Project’s development
objectives are to increase access, improve training quality and support regional integration. These objectives and results will be achieved accomplishing
activities which are designed under six identified sub components such as; strengthening governance and management, institutionalizing industry TVET
linkage, developing market relevant training programs, building capacity of management and staff, upgrading key training facilities and outreaching non
project TVET institutions.
The Hawassa polytechnic college as user of fund hereby wants to invite eligible individual consultant/applicant/ to indicate their interest to provide service
from qualified candidates for the following positions:
Name of the project: East Africa Skills for Transformation and Regional Integration Project (EASTRIP)
Project ID: P163399
Credit No./Grant No.: Credit No. 6335-ET and IDA Grant No. D395
Duration of employment: One year with possibility of extension
Interested and qualified consultants may obtain the Terms of Reference of the assignment and further information at the address below during office hours 08:00
to 12:00 & 14:00 to 17:00, in five working days (Mondays to Fridays).
Expressions of interest (CV, Cover letter and documentary evidence for fulfilling the qualifications) must be delivered in a written form to the address below in
person, or by mail, or by e-mail within 10 working days of this announcement and closed at 17:00 local time.
Address
• Hawassa Polytechnic College of Human resource administration office;
o Office Telephone: +251462210276,+251462210257,+251462207970, P.O.Box: 881;
o E-mail: hawassapoly@gmail.com
o Get ToR from Website: www.tveti.edu.et
Hawassa Polytechnic College

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ማክሰኞ መስከረም 27 ቀን 2012 ዓ.ም
የኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስቴር ሐዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡