Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣ
መስከረም 23/2012 (04 October 2019)
Ethiopian National Accredition Office (ENAO)
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
Don't forget to share to your friends.
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣ
መስከረም 23/2012 (04 October 2019)
Bole Lemi Industry Park
1 - ቦታ በ0አመት 1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
Don't forget to share to your friends.
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣ
መስከረም 23/2012 (04 October 2019)
Hawassa University
12 - ቦታዎች በ0አመት
Don't forget to share to your friends.
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣ
መስከረም 23/2012 (04 October 2019)
Geospacial Information Institute
2 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Don't forget to share to your friends.
የመግቢያ ቀን መራዘሙን ስለማሳወቅ

የደብረታቦር ዩኒቨርስቲ አዲስ መደበኛና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ መግቢያ መስከረም 24-28 ተብሎ የነበረ ቢሆንም ከምደባ መዘግየት ጋር ተያይዞ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል፡፡
በ2012 መቱ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ።

የ2012 የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ጊዜ መስከረም 28-30 መሆኑን በመገናኛ ብዙሃን ማስታወቃችን ይታወሳል። ሆኖም ግን የሳይንስና ከፍተኛ ት/ት ሚ/ር የአዲስ ተማሪዎችን ድልደላ ሳያሳዉቅ በመቆየቱ የአዲስ ተመሪዎች የምስገባ ጊዜን ወደ ጥቅምት 5-7: በቅጣት ጥቅምት 8 እና 10/2012 ያስተላለፍን መሆኑን እንገልፃለን።

የመቱ ዩኒቨርሲቲ ሪጅስትራል
ለአዲስ ተማሪዎች መግቢያ ቀን መስከረም 28 እና 29 /2012 እንዲሆን ተወስኗል፡፡
AMU- ዓርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ
በድጋሚ የወጣ የጥሪ ማስታወቂያ !!
*******************************
በ2012 ዓ.ም በወልድያ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜው ከአሁን በፊት እንደተጠቀሰው መስከረም 28 እና 29/2012 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ እንድትመዘገቡ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ከታች የተለጠፈውን ማስታወቂያ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን መረጃው የደረሳችሁ አካላት በሙ ለሌሎች እንዲደርስ የድርሻችሁን እንድትወጡ የተለመደ ትብብራችሁን ታደርጉልን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

መስከረም 25/2012 ዓ.ም
Australia Embassy
📌Job title: Program and Policy Officer

📌We’re looking for a Program and Policy Officer with strong program management and communication skills.

📌The Program and Policy Officer is responsible for supporting the Embassy’s management of Australia’s partnerships with the African Union and UNECA, the Embassy’s small grants program, and reporting on pan-African priorities including trade, development and peace and security.

📌To apply, send a completed application form to Recruitment-AddisAbaba@dfat.gov.au by midnight on Wednesday 23 October 2019. Please save your application form with the title ‘LAST NAME, first name’ and send only the completed application form by email. No other documentation will be considered.
Which ቀዳዳ? Hahahaha it's So funny