Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣ
መስከረም 20/2012 (01 October 2019)
Kotebe Metropolitan Univeristy
174 - ቦታዎች በ0አመት 1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
መረጃውን ሸር በማድረግ ለሌሎችም እናድርስ
Arsi University Exam Postponed.
👆
የዩኒቨርሲቲዎች መግቢያ
የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተገለፁት የስራ ዘርፎች 09 አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
==========================
የስራ መደብ፡ የኮሚዩኒኬሽን ባለሙያ
ደመወዝ፡ 6809 ብር
ተፈላጊ ብዛት፡ 03
==========================
የስራ መደብ፡ የሒሳብ ሰራተኛ
ደመወዝ፡ 3579 ብር
ተፈላጊ ብዛት፡ 01
==========================
የስራ መደብ፡ የገበያ ጥናት ባለሙያ
ደመወዝ፡ 5304 ብር
ተፈላጊ ብዛት፡ 02

እና ሌሎችም…
ዝርዝሩን ከዚህ ይመልከቱ
Notice
የማሸነፍ ምስጢር— ጽናት

‹‹እኔ ጉዳት ላይ ሰለከረምኩ እንደማንኛውም ሰው የኔም ግምት ሰለሞን ያሸንፋል ነበር፡፡ ወደ ውድድሩ ስንገባ ‹እኔ ሁለት ዙር ከፊት ሆኜ አግዛችኋለሁ፤ ከዛ እናንተ ትወጣላችሁ› ብዬ ነበር የገባሁት፡፡ የተወሰነ ርቀት ሲቀረን ሰለሞንን ሲያልፉት ደንግጬ ወጣሁ፡፡ መጨረሻ አካባቢ ይሄን ውድድር አሸንፌ በዊልቸርም ሊሄድ ብዬ ወሰንኩና ወደፊት ገፋሁ!››

ሙክታር ለ BBC አማርኛ
ሙክታር - ጀግና
Special Monthly Mobile Bundle Package Offer Re-launched
Click on the link below to see the details about the offer!
https://bit.ly/2nI7f5u
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

መስከረም 18/2012 (29 September 2019)
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የገቢዎች ባስሥልጣን
Addis Ababa Revenue Authority
734 - ቦታዎች በ0አመት 244 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ጀማሪ ሠራተኞችን ለመቀጠር ያወጣው ማስታወቂያ አይነበብም ላላችሁና ዝርዝር ማብራሪያ ለጠየቃችሁ በድጋሚ ፖስት የተደረገ
የምዝገባ ቀን
የፊደል ተራ /Alphabet/
26/01/2012 ዓ.ም A,B,C,D፣
27/1/2012 ዓ.ም E, F, G&H
28/1/2012 ዓ.ም J, K & L
29/1/2012 ዓ.ም M, N,O & P
30/1/2012 ዓ.ም Q, R,S & I
01/02/2012 ዓ.ም U, V, W, X, Y & Z
ማሳሰቢያ:-
1. ለደረጃ 6 እና 7 ተመዝጋቢዎች የ2010 እና የ2011 ዓ.ም ምሩቃን መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
2. ተመዝጋቢዎች የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናልና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን
እንገልፃለን፡፡ ደረጃ 6 (V) እና ደረጃ 7 (V) ለምትመዘገቡ አመልካቾች በማንኛውም ጊዜ የስራ ልምድ የማንይዝ
መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
3 አመልካቾች ምዝገባው ከሚጀምርበት ከ26/01/2012 ዓ.ም አንስቶ ለ6 ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜ ሙሉ ቀን ጨምሮ
መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የመመዝገቢያ ሰዓት ጠዋት 2፡30-6፡30 ከሰዓት ከ7፡30-1፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡ | 4. በመጀመሪያ ዲግሪና በላይ የት/ት ደረጃ ለሚጠይቁ መደቦች የመመረቂያ ነጥብ ለወንዶች 3.00 ለሴቶች 2.7 እና በላይ
ያለው/ያላት እንዲሁም በሌቭል ወይም በቀድሞ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በዲፕሎማ የተመረቀ የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
5. ማንኛውም የስራ ልምድ የሚጠይቅ የስራ መደብ ላይ አመልካቾች ከምትሰሩበት መ/ቤት በስነ-ምግባር ጉድለት ነፃ መሆኑን
የሚገልጽ የጽሑፍ ማስረጃ እና ከግል መስሪያ ቤት ለተገኘ የስራ ልምድ የስራ ግብር የተከፈለ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ
ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
6. የመመዝገቢያ ቦታ ለዋና መ/ቤት ከደረጃ 1-5 ተብሎ የተገለጸው እና ደረጃ 6 እና 7 ሜክሲኮ ገነት ሆቴል ወደ ቡልጋሪያ መሄጃ ሲሆን ቀሪው ከደረጃ 1-5 በተገለፀው የስራ ቦታ መሰረት የ15ቱም ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ምዝገባ በየቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ከደረጃ 1-5 ለምትመዘገቡ አመልካቾች በተጠቀሰው የስራ ቦታ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት/ ላይ ብቻ እንድትመዘገቡ እያሳወቅን አንድ አመልካች አንድ የስራ መደብና አንድ ቅ/ጽ/ቤት ላይ ብቻ መመዝገብ አለበት፡፡ ከአንድ ቅ/ጽ/ቤት የስራ መደብ በላይ ተመዝግቦ የተገኘ ተመዝጋቢ ምዝገባው የሚሰረዝ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
7. አመልካቾች ለምዝገባ በምትመጡበት ጊዜ በመጀመሪያ ስም መጠሪያ ፊደል ተራ [Alphabet/ በማየት መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡
( በሰንጠረዡ መሠረት ከተቀመጠው የስራ ዝርዝር Alphabet/ ውጭ የሚመጡ ተመዝጋቢዎችን የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እንገልፃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 05575732/08332266 ደውላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት 04704744፣ አዲስ አበባ የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ስልክ ቁጥር ቁ 1 መ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት 01
55776፣ አዲስ አበባ ቁ. 2 መ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት ou 558 1802፣ መርካቶ ቁ.1 መ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት 011 126 4592፣ መርካቶ ቁ. 2 መ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት 01 276 9950፣ አዲስ ከተማ ክ/ከ/አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት 01 827 8943፣ አራዳ ክ/ከ/አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት 01 167106፣አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ/አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት 01 888 9424፣ ቦሌ ክ/ከ/አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት 01 639 497፣ ቂርቆስ ክ/ከ/አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት 01 553 034 ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከ/አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት 03 692975/ ou3 69 2270፣ ንፋስ ስልክ ክ/ከ/አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት 01 369 88 96 ጉለሌ ክ/ከ/አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት on 867 7687፣ ልደታ ክ/ከ/አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት 011 86 0453፣ የካ ክ/ከ/አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የገቢዎች ባስሥልጣን የሪከርድ ሥራ አመራር
ለበለጠ መረጃ:
መስከረም 18/2012 አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ መመልከት ይቻላል