Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram

ማስታወቂያ

ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በሪዚደንሲ ማቺንግ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ በኹሉም ስፔሺያሊቲ ሥልጠና ለተመደባችሁ በሙሉ፡-
የምዝገባ ቀን ከመስከረም 28 እስከ መስከረም 30 ቀን 2012 ዓ.ም ስለኾነ የኮሌጁ ሬጅስትራር ጽሕፈት ቤት በአካል በመቅረብ እንድትመዘገቡ፡ እናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ፦
• ጥቅምት 3 ቀን 2012 ዓ.ም ቅድመ ገለጻ (ኦሬንቴሽን) ይሰጣል፡፡
• ከተጠቀሰው የምዝገባ ቀን ውጪ የሚመጣ አይስተናገድም/አትስተናገድም
• ኦፊሺያል ትራንስክሪፕት መጀመሪያ ከተማሩበት ተቋም በኮሌጁ መልዕክት ሳጥን ቁጥር 1271 ማስላክ ያስፈልጋል፡፡
• በምዝገባ ወቅት መቅረብ ያለባቸው ማሥረጃዎች፡-
o የትምህርት ማስረጃ ( የዲግሪ ኮፒ እና ዋናውን፣ ስቱደንት ኮፒ ዋናውን እና ኮፒ)
o ስፖንሰር ካድራጊው መስሪያ ቤት የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ፤
o ሁለት 4x4 የሆነ ከተነሱ ስድሰት ወር ያልሞላው ፎቶግራፍ
የኮሌጁ ሬጅስትራር ጽ/ቤት

መረጃ ኅይልም ሕይወትም ነው! ለምታውቋቸው ሐኪሞች ላኩላቸው።
መስከረም 09/2012 (20 September 2019)
Wollega University
548 - ቦታዎች በ0አመት 3 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
መስከረም 09/2012 (20 September 2019)
Advert on Addis Zemen
Oda Bultum University
99 - ቦታዎች በ0አመት
መስከረም 09/2012 (20 September 2019)
Advert on Addis Zemen
Federal Auditor General
37 - ቦታዎች በ0አመት