Vacancy Announcement
ነሐሴ30/2011 (05 September 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Arsi University
193 - ቦታዎች በ0አመት 16 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Arsi University would like to invite qualified applicants for the following positions. A qualified applicant who fulfills the requirement should submit their nonreturnable written application letter, Curriculum Vitae (CV), copies of degree and other supporting documents in person within 10 working days from the date of this announcement.
Additional Notes for application
• Salary would be according to the University Scale
• Recruitment criteria would be as per the recruitment criteria of MOSHE.
• Female applicants are encouraged to apply.
•P.O. Box- 193, website-www.arsiun.edu.et
• Place of registration: Arsi university, Human Resource Directorate, Office Number 18, Tel. number -022-238-50-10
Arsi university

ዲስ ዘመን ሐሙስ ነሐሴ 30 ቀን 2011 ዓ.ም
በድጋሚ ለሥራ ፈላጊዎች የወጣ ማስታወቂያ
በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ወንዶ ገነት የደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ ከዚህ በፊት ነሐሴ 04/2011 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው ማስታወቂያ በቂ ተወዳዳሪ ባለመገኘቱ በድጋሚ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በመምህርነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ማሳሰቢያ፡- በከፍተኛ የትምህርት ተቋም የማስተማር ልምድ ያለው/ያላት/ ቢሆን ይመረጣል፡፡
- ደመወዝ በከፍተኛ ትምህርት እስኬል መሠረት - በሌክቸረር ለመቀጠር ውጤት (Cumulative GPA)
• ለወንዶች 3.50 እና ከዚያ በላይ በመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው 3.00 እና በላይ
• ለሴቶች 3.35 እና ከዚያ በላይ በመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው 2.75 እና በላይ
• ለአካል ጉዳተኞች 3.15 ከዚያ በላይ በመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው 2.50 እና በላይ
• ዕድሜ ከ 45 ዓመተ ያልበለጠ አመልካቾች ሲቪና የትምህርት ማስረጃዎችን በማያያዝ በሚከተለው አድራሻ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስር የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት ይችላሉ፡፡
የምዝገባ ቦታ፡- ወንዶ ገነት የደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ ፖስታ ሳ.ቁ.128 ሻሸመኔ እና በወንዶ ገነት ደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ቡድን ቢሮ በአካል/በተወካይ/ በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ፡በስልክ ቁጥር፡- 0462110024 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ወንዶ ገነት የደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ