Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ነሐሴ 30/2011 (05 September 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Arsi University
193 - ቦታዎች በ0አመት 16 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
New Job Vacancy
Moti Engineering P.L.C
25 - ቦታዎች በ0አመት
ጳጉሜ 01/2011 (06 September 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Bereket Water Bottling Industries Plc
15 - ቦታዎች በ0አመት 48 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ጳጉሜ 01/2011 (06 September 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Athlete Tirunesh Dibaba Sport Training Center
1 - ቦታ በ0አመት 1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ጳጉሜ 01/2011 (06 September 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
GRED Public Participation
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ነሐሴ 30/2011 E.C (05 September 2019) G.C
Advert on Addis Zemen magazine
Addis Ababa City Administrative Mass Media Agency
4 - ቦታዎች በ0አመት
፨ሰው ከንቱ፨😢😢😢
አቤት ሰው ከንቱ
ስንቱን ጥሎ ሄደ ከቤቱ
ማንስ ይቀራል በምድር ላይ
ቀናችን እስኪደርስ በንስሀ እንቆይ
ምድር ጊዜያዊ ነችና


ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን !!!
አርቲስት ተዘራ ለማ
You can get new job vacancies from Ethiojobs, If You have no account, You can creat new account and check daily. http://www.ethiojobs.net
New Job Vacancy
💢 በሪፓርተር ጋዜጣ የሚወጡትን የሥራ ማስታወቂያዎች ለማግኘት ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ ! Job Openings Posted ! Apply Online ! ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር በማድረግ ያሳውቁ።

┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈


💢 ድርጅቱ: Adama Steel Factory



ጀማሪ አካውንታንት

📌 የትምህርት ደረጃ: በአካውንቲንግ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመርቀ/ች
📌 የስራ ልምድ: 0 ዓመት
📌 ብዛት: 2
📌 ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ: http://bit.ly/2k0iW5K
💢 በሪፓርተር ጋዜጣ የሚወጡትን የሥራ ማስታወቂያዎች ለማግኘት ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ ! Job Openings Posted ! Apply Online ! ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር በማድረግ ያሳውቁ።

┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈


💢 ድርጅቱ: Tadesse Kiros Law Office



Senior Associate

📌 የትምህርት ደረጃ: LLB (Minimum cumulative grade point average of 3.4 or above)/LLM
📌 የስራ ልምድ: minimum 5 years of relevant experience (Preferably in a corporate legal environment)
📌 ብዛት: 2
📌 ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ: http://bit.ly/2lAcD9w




Associate

📌 የትምህርት ደረጃ:: LLB (Minimum cumulative grade point average of 3.4 or above)/ LLM
📌 የስራ ልምድ: minimum 3 years of relevant experience (Preferably in corporate legal environment)
📌 ብዛት: 2
📌 ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ: http://bit.ly/2k75jBY





Junior Associate

📌 የትምህርት ደረጃ:: LLB (2017/2018 graduates or earlier) Minimum cumulative grade point average of 3.4 or above
📌 የስራ ልምድ: minimum of 1 year
📌 ብዛት: 2
📌 ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ: http://bit.ly/2k2rYiF
👍 yes
ኸርማን ኮህን በኢትዮጵያ በተለይም ደግሞ በአማራ ማህበረሰብ ላይ ስለሰነዘረው የብልግና ቃል ይቅርታ ጠይቋል:: ኸርማን ኮህን በትዊተራቸው ላይ ይህን ፅፈዋል👇
I have been informed by friends in Ethiopia that my recent statements about ethnic nationalists' aspirations have caused pain and discomfort with in the Amhara community. I wish to extend my apologies to the community that my statements lacked the context to accurately depict the true situation in Ethiopia, or have been seen as a criticism of the Amhara people, for whom I have great respect. I will be more mindful of how my views are stated in the future. I extend my best wishes to the people of Ethiopia as they advance on the road to a democracy for all Ethiopians.
ለሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ‼️

ለነባር ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ መስከረም 21 - 23 2012 ዓ.ም ሲሆን እንዲሁም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዲሥ ለምትመደቡ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን በቅርቡ ምናሳውቃችሁ ይሆናል ።
በተደጋጋሚ ከተወሰኑ አጭበርባሪ የፌስቡክ ጡረተኞች የምትላክ አሳዛኝ መስላ ግን ውሸት የሆነች መልእክት በመላክ ከሰዎች ካርድ ሙሉልኝ እያሉ የሚያጭበረብሩ ስላሉ እንዳትታለሉ እላለሁ።
ለእኔ እንኳን ይሕቺው ቴክስት ከአራት የፌስቡክ ጡረተኞች ተልኮልኝ ነበር። ዛሬም ተላከች
ይገርማል