Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ነሃሴ 17,2011 ዓ.ም
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲሲቲ ባለው ክፍት የስራ ቦታ ለ2012 በጀት አመት ብቁ የሆኑ
መምህራንን አወዳድሮ ለመቅጠር ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች
ከነሃሴ 20,2011 ዓ.ም ጀምሮ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።የምዝገባ ጊዜ ይሄ ማስታወቂያ
ከወጣበት ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት።

ምንጭ: ከቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፌስቡክ ፔጅ
Click here
https://www.facebook.com/1306302352719980/posts/2970284152988450/?app=fbl
ነሐሴ 19/2011 (25 August 2019)
Adama Steel Factory
4 - ቦታዎች በ0አመት 11 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ነሐሴ 19/2011 (25 August 2019)
Send a Cow Ethiopia
1 - ቦታ በ0አመት
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ( Addis Ababa Health Bureau ) በቀን 15/10/2011 ዓ•ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው ቅጥር ተፈትናችሁ ውጤት ለምትጠብቁ