Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ነሐሴ 20/2011 (26 August 2019)
Advert on Addis Zemen Magazine
Fekede Egze College
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ነሐሴ 20/2011 (26 August 2019)
Advert on Addis Zemen Magazine
Athlete Tirunesh Dibaba Sport Training Center
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ነሐሴ 18/2011 (24 August 2019)
Advert on Addis Zemen Magazine
Injibara university
7 - ቦታዎች በ0አመት

Injibara University is seeking to fill the following vacant positions for academic year 2012E.C. Hence interested and qualified candidates are invited to apply within 10 working days of this notice date on Addis zemen newspaper to the university

Notes:- • Applicant should have at least a cumulative GPA of 3.00 for males and 2.75 for females for the first degree, CCIPA 3.35For Femal 3.5 Males for master’s degree with thesis result rated V. good and above or letter grade B+ and above.

• Maximum age for master and PhD applicants should be 45 and 50 years respectively

• Applicants should attach their curriculum vitae, copies of degree, other relevant documents to their application letter

• Salaries will be according to the higher education institutions.

• Female candidates are encouraged and teaching experience in higher education is preferable.

• The applicant must bring original documents during the time of registration.

• Vertical professional development( BA/BSC, MA/MSC, PhD) is required

• Selected candidates are required to submit and official release letter from the previous institution (if they have been employed)

• Examination date will be informed by telephone /mobile number. Place of Application

lnjibara University, office of Human Resource Directorate, Injibara

Science and Ilie.her Education Minister, New Universities (11) project coordinating office, Addis Abeba, Bolie Contact dtAtails:-Office +251588270461 For more information visit our website: www.inu.edu.e

Injibara University
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ነሐሴ 18/2011 (24 August 2019)
Advert on Addis Zemen Magazine
Victori Special Need Primary School
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት

በትምህርት መስማት ለተሳናቸው ልጆች ህብረት ቪክቶሪ መስማት የተሳናቸው የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የሥራ መደብ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የሥራ መደቡ መጠሪያ፡
1. የአማርኛና እንግሊዝኛ መምህር
2. የተፈጥሮ ሳይንስ መምህር
3. በቅድመ መደበኛ ኬጂ መምህርነት የ2 ዓመት ልምድ ያለው/ት ተፈላጊው የትምህርት ደረጃ፡- ከታወቀ የትምህርት ተቋም የአማርኛና እንግሊዝኛ ቋንቋና የተፈጥሮ ሳይንስ በዲፕሎማ/በዲግሪ እንዲሁም በቅድመ መደበኛ ትምህርት በሰርተፍኬት/በዲፕሎም የተመረቀ/ች ስለመስማት የተሳናቸው በቂ ግንዛቤ ያለው/ያላትና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል /የምትችል የምልክት ቋንቋ ክህሎት ያለው/ላት፣ እንዲሁም በልሳን ቋንቋዎች ማለትም የአማርኛና እንግሊዝኛ ቋንቋና በባዮሎጂና ኬሚስትሪ ለ2 ያስተማረ/ች የተፈጥሮ ሳይንስና በቅድመ መደበኛ ኬሌጅ መምህርነት የ2 ዓመትና ከዚያ በላይ ልምድ ያለው/ት
4. ፀሐፊና ገንዘብ ያዥ፡- ተፈላጊው የትምህርት ደረጃ፡- ከታወቀ የከፍተኛ የትምህርት ተቋም በአካውንቲንግና በኮምፒዩተር ትምህርት በዲፕሎም/የተመረቀ/ች ስለመስማት የተሳናቸው በቂ ግንዛቤ ያለውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል የምልክት ቋንቋ ክህሎት ያለው/ላት፣ ከመሰማት የተሳናቸው ጋር የሠራች ቢሆን ለሥራው አጋዥ ይሆናል። የሥራ ልምድ፡- በገንዘብ ያዥነትና በጽህፈት ሥራ የ2 ዓመት ከዚያ በላይ ልምድ ያላት፡፡
1. ለሁሉም የሥራ መደብ፡- የምልክት ቋንቋ ክህሎት ያለው/ላት፣ ከመስማት የተሳናቸው ጋር የሰራ/ች 2. ደመወዝ፡- በስምምነት
3. የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
4. ለእያንዳንዱ የሥራ መደብ ብዛት፡- አንድ ተወዳዳሪዎች ማመልከቻቸውን ከካሪኩለም ቪቴ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት አንስቶ በአሥር ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡- የካ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ክብር ዳመና ከፍ ብሎ ከቲ ኤን ኢ ኮንስትራክሽን ድርጅት በስተግራ ቀጭን ኮረኮንች መንገድ ገባ ብሎ በሚገኘው የቪክቶሪ መስማት የተሳናቸው ት/ቤት
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-0911907102/0911734899 ወይም 0929292886 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላል፡፡
ትምህርት መስማት ለተሳናቸው ልጆች ሕብረት
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ነሐሴ 18/2011 (24 August 2019)
Advert on Addis Lisan Magazine
St. Paul's Hospital Millennium Medical College
4 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ነሐሴ 19/2011 (25 August 2019)
Advert on Addis zemen Magazine
Ethiopian Electric Power
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከታች በተገለፁት የስራ መደቦች መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ማሳሰቢያ፡1. የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
2. ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
3. ከተራ ቁጥር 2 እስከ ተራ ቁጥር 12 ላሉት የሥራ መደቦች የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት (COC) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
4. በተራ ቁጥር 13 እና 14 ላሉት የሥራ መደቦች የሚመዘገቡ አመልካቾች በ2010 ዓ.ም እና ከዚያ በኋላ የተመቁ መሆን አለባቸው፡፡ 5. መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካች ብሔራዊ ቲያትር ወይም አዋሽ ባንክ ዋናው መ/ቤት ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ሠራተኛ ምደባ ቢሮ ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ይዛችሁ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
ነሐሴ 19/2011 (25 August 2019)
Advert on Addis Zemen Magazine
Ethiopian Electric Power
11 - ቦታዎች በ0አመት 14 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው