ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
የሆሳዕና መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለምክትል ዲንነት ብቁና ተወዳዳሪ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ መደቡ መጠሪያ:- የሆሳዕና መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የስርዓተ ትምህርት እና ቴክኖሎጂ ስርፀት ምክትል ዲን
የትምህርት ደረጃ፡- የሶስተኛ/የሁለተኛ ዲግሪ በትምህርት አመራርና ሌሎች ተዛማጅ ትምህርት መስኮች
ተፈላጊ የስራ ልምድ
• በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በኃላፊነት፣ በተለያዩ ቦታዎች በአስተባባሪነት፣ በመምህርነት የሰራ/ች እና የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፤
• በመማር ማስተማር ዙሪያ የተለያዩ የጥናትና ምርምር ስራዎች የሰራ/ችና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፡፡
• በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የስልጠና ቁሳቁስ (ማቴሪያል ያዘጋጀ/ችና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/ የምትችል)
• በሰራባቸው/ችባቸው ተቋማት ውስጥ የተለያዩ ስራዎችን በውጤታማነት በማስተባበር፣ በመተግበር የተሻለ አፈፃም፦ ያለው/ላትና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/ የምትችል፡፡
• ከሚሰራበት መስሪያ ቤት ጥሩ ስነ ምግባር ያለው/ላት መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
ስትራቴጂክ ዕቅድ
• ከ10/አስር/ ገጽ ያልበለጠ የተቋውን ውጤታማነት ሊያረጋግጥ የሚችል ራዕይ ያለው ስትራቴጅክ ዕቅድ ማቅረብ የሚችልና የተቋሙ አካዳሚክ ኮሚሽን አባላት እንዲሁም ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች ባለበት ያዘጋጀውን ስትራቴጅክ እቅድ በእንግሊዘኛ ቋንቋ ገለፃ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
የምዝገባ ቦታ
• ሆሳዕና መምህራን ትምህርት ኮሌጅ
• የምዝገባ ቀን ከነሐሴ 20/2011---- ጳጉሜ 1/2011 ባሉት ለአስር ተከታታይ የሥራ ቀናት በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡
ማሳሰቢያ • አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ ዋናውንና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ የትምህርት ማስረጃቸውን፣የ3 ተከታታይ የሥራ አፈጻጻም ምዘና ውጤትና ሌሎች ተያያዥ መረጃዎችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
የሆሳዕና መምህራን ትምህርት ኮሌጅ