Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ነሐሴ 13/2011 ዓ.ም (19 August 2019) G.C
Advert on Addis Zemen
Debre Markos University
275 - ቦታዎች በ0አመት 1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
New Job Vacancy
ነሐሴ 14/2011 ዓ.ም (20 August 2019) G.C
Advert on Addis Zemen
Mekdela Amba Univeristy
76 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ፍኖተ ካርታ❗️🇪🇹በክልል ደረጃ ይሰጥ የነበረው የ8ኛ ክፍል ፈተና በአገር አቀፍ ደረጃ እንዲሰጥ ተወሰነ።🇪🇹

👉በአዲሱ የትምህርት መዋቅር መሰረት የ10ኛ ክፍል አገር አቀፍ
ፈተና እንዲቀር መወሰኑም ተገልጿል።

👉የትምህርት ሚኒስትሩ ዶ/ር ጥላዬ ጌጤ በአገሪቱ አጠቀላይ
የትምህርት ፖሊሲ ዙሪያ ዛሬ ረፋድ ለመገናኛ ብዚሃን ጋዜጣዊ
መግለጫ ሰጥተዋል።

👉እንደ ሚኒስትሩ ገለጻ በአዲሱ የትምህርት መዋቅር መሰረት
(6-2-4) በሚል ማሻሻያ ተደርጎበታል።

👉አዲሱ የትምህርት መዋቅር 6 ዓመት የአንደኛ ደረጃ፣ 2 ዓመት
የመለስተኛ ትምህርት እንዲሁም 4 ዓመት የ2ኛ ደረጃ
ትምህርት እንዲሆን መወሰኑን ተገልጿል፡፡

👉በዚህም መሰረት ተማሪዎች የ2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በ18
ዓመት ያጠናቅቃሉ ተብሏል።

👉ከዚህ ጋር ተያይዞ ከዚህ በፊት በግል ዘርፍ ተይዞ የቆየው
የቅድመ መደበኛ ትምህርት በግልና በመንግስት እንዲያዝ
መደረጉም ተጠቅሷል፡፡

👉ተማሪዎች 6ኛ ክፍል ሲያጠናቅቁ ክልላዊ ፈተናን እንደሚፈተኑና
ከዚህ በፊት ክልላዊ ፈተና የነበረው 8ኛ ክፍል በአገር አቀፍ
ደረጃ እንዲሰጥ መወሰኑንም ዶክተር ጥላዬ ጌቴ ተናግረዋል።

👉በዚህም የ10ኛ ክፍል ፈተኛ እንደማይኖርና የ12ኛ ክፍል
ፈተናው ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ ሊሆንም ላይሆንም እንደሚችል ተጠቂሟል።
የአዲሱ የትምህርት መዋቅር (6-2-4) በሚል ማሻሻያ ተደረገ
አዲሱ የትምህርት መዋቅር 6 ዓመት የአንደኛ ደረጃ፣ 2 ዓመት የመለስተኛ ትምህርት እንዲሁም 4 ዓመት የ2ኛ ደረጃ ትምህርት እንዲሆን መወሰኑን የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
በዚህም መሰረት ተማሪዎች የ2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በ18 ዓመት የሚያጠናቅቁ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትሩ ዶ/ር ጥላዬ ጌጤ ገልጸዋል፡፡
ከዚህ ጋር ተያይዞ ከዚህ በፊት በግል ዘርፍ ተይዞ የቆየው የቅድመ መደበኛ ትምህርት በግልና በመንግስት እንዲያዝ መደረጉም ተጠቅሷል፡፡
ተማሪዎች 6ኛ ክፍል ሲያጠናቅቁ ክልላዊ ፈተናን እነደሚፈተኑና ከዚህ በፊት ክልላዊ ፈተና የነበረው 8ኛ ክፍል ሀገራዊ ፈተና እንደሚሆን ነው የተገለጸው፡፡
በዚህም የ10ኛ ክፍል ፈተኛ እንደማይኖርና የ12ኛ ክፍል ፈተናው ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ ሊሆንም ላይሆንም እንደሚችል ተጠቁሟል፡፡
Via EBC
University of Gondar's New Curriculums approved by the Board.