Ethio Job Vacancy
46.2K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ነሐሴ 12/2011 (18 August 2019)
Advert on The Ethiopian Herald Magazine
Ministry Of Agriculture
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
ነሐሴ 12/2011 ዓ.ም (18 August 2019)
Advert on Addis Zemen Magazine
Federal Small and Medium Manufacturing Industries Agency
26 - ቦታዎች በ0አመት 45 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Join here: https://www.facebook.com/groups/2085932031709757/
ማሳሰቢያ፡- - ከላይ የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በአዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ ፊት ለፊት በሚገኘው የፌዴራል አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ልማት ኤጀንሲ የሰው ሃብት ልማትና ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት፣ - ከደረጃ /ሌቭል I እስከ ሌቭል V/ ከቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት የሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃዎች የምዘና ፈተና የወሰዱ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት (COC) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ኮፒ እና /CV/ ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡
- ተቀባይነት ያለው ስራ ልምድ ከስራ መደቡ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው የስራ ልምድ ብቻ ነው፡፡
- ከግልና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የሚቀርቡ የስራ ልምዶች የስራ ግብር የተከፈለ መሆኑን የሚገልጽ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
-ለክፍት ሥራ መደቡ የተቀመጠውን ዝቅተኛ የተፈላጊ ችሎታ/የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ/ ሙሉ በሙሉ ያሟላ፣ የምዝገባ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 - 6፡30 ከሰዓት በኋላ ከ7፡30
- 11፡00 ሰዓት ድረስ በሰው ሃብት ልማትና ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት፣ የሰው ሀብት ቡድን ቢሮ መመዝገብ ይችላሉ ፡፡
የፌዴራል አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ልማት ኤጀንሲ
Join here: https://www.facebook.com/groups/2085932031709757/