ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ማሳሰቢያ
የቅጥር ሁኔታ፣ ለሁሉም የስራ መደብ ለአንድ ዓመት ኮንትራት ሆኖ ሊታደስ የሚችል
የስራ ቦታ፣ አዳማ ቅ/ፅ/ቤት
አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና
የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ ቀናት በሥራ ሰዓት
ብቻ ይሆናል፡፡
የምዝገባ ቦታ፣ አዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ጽ/ቤት
አድራሻ፡- አዳማ ስልክ ቁጥር 1161-61-63-27
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን

ማሳሰቢያ:• አመልካቾች ከሚሠሩበት መ/ቤት የሥነ-ምግባር ችግር እንደሌለባቸው
የሚገልጽ የጽሁፍ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው::
• በሕጻናት እንክ/ጤና ባለሙያ ዲግሪ ለሚጠይቀው የሥራ መደብ ዝቅተኛ የመመረቂያ
ነጥብ (CGPA) ለወንዶች 2.5 ሲሆን ለሴቶች 2.2 ነው፡፡
• ከኮሌጅ እና ከቴክኒክና ሙያ ተቋም በዲኘሎማ ተመርቃችሁ የብቃት ማረጋገጫ
ሰርተፊኬት (COC) ያላችሁ::
• ከግል መ/ቤት ለተገኘ የሥራ ልምድ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ ከግብር አስገቢው መ/
ቤት (ገቢዎች ጽ/ቤት) በደብዳቤ መረጋገጥ አለበት፡፡
• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡ የሁሉም የሥራ መደቦች የሥራ ቦታ አዲስ አበባ ነው፡፡
ስለሆነም ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ያላችሁን የትምህርትና
የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት
ቀን ጀምሮ ባሉት 6 /ስድስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት በቅ/ጽ/ ቤቱ የሰው ሀብት ሥራ
አመራርና ልማት የሥራ ሂደት ድረስ ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን
እናስታውቃለን፡፡
አድራሻ፡- ካዛንቺስ መናኸሪያ ሆቴል አጠገብ ነጭ ሕንጻ 6ኛ ፎቅ የሰው ሀብት ሥራ አመራር
የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 611፣ አፍሪካ ዳቦ ቤት አካባቢ::
በገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

NEW JOB VACANCY
ሐምሌ 16/2011 ዓ.ም
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ
Required Competencies Transversal Competency
• Being customer-oriented
• Transverse collaboration and influencing Professional Competency
• Overall communications strategy
• Advertising media
• Supervision of communication action
• Media Knowledge
• Editorial
• Communication strategy approach
• Basic marketing techniques
• Knowledge of ethio telecom’s offer Language
• Reading writing and speaking English is mandatory (advanced level)
How to apply
• Interested applicants shall send their application letter along with CV
and related documents to the email address; applyethiotelec
om@ethiotelecom.et
• For more information you can call tel. No. +251 115504491 or +251
11 554 0024 Application Tips
• Applicants must have the required educational qualification and
experience.
• Only short-listed applicants will be contacted.
• Female applicants are strongly encouraged to apply. \
www.ethiotelecom.et

"ሥራ እናስቀጥራለን" በሚል ገንዘብ እየተቀበሉ በሚመዘግቡ ሰዎች እንዳትታለሉ። በቃና ቴሌቪዥንም "20,000 ተመራቂዎች እንቀጥራለን" በሚል ማስታወቂያ አስነግሮ የነበረ ድርጅት ተቋርጦ ጉዳዩን ሕግ ይዞታል።
የስራ ፈጠራ በተለይ በማህበራዊ ዘርፍ ላይ መስራት የምትፈልጉ ይህችን ውድ ድር ተመልከትዋት ..(40ሺህ ብር ሽልማት) LINK http://ethiopia.reachforchange.org/en/apply/big-ideas-accelerator