ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ማሳሰቢያ
የቅጥር ሁኔታ፣ ለሁሉም የስራ መደብ ለአንድ ዓመት ኮንትራት ሆኖ ሊታደስ የሚችል
የስራ ቦታ፣ አዳማ ቅ/ፅ/ቤት
አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና
የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ ቀናት በሥራ ሰዓት
ብቻ ይሆናል፡፡
የምዝገባ ቦታ፣ አዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ጽ/ቤት
አድራሻ፡- አዳማ ስልክ ቁጥር 1161-61-63-27
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን

ማሳሰቢያ:• አመልካቾች ከሚሠሩበት መ/ቤት የሥነ-ምግባር ችግር እንደሌለባቸው
የሚገልጽ የጽሁፍ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው::
• በሕጻናት እንክ/ጤና ባለሙያ ዲግሪ ለሚጠይቀው የሥራ መደብ ዝቅተኛ የመመረቂያ
ነጥብ (CGPA) ለወንዶች 2.5 ሲሆን ለሴቶች 2.2 ነው፡፡
• ከኮሌጅ እና ከቴክኒክና ሙያ ተቋም በዲኘሎማ ተመርቃችሁ የብቃት ማረጋገጫ
ሰርተፊኬት (COC) ያላችሁ::
• ከግል መ/ቤት ለተገኘ የሥራ ልምድ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ ከግብር አስገቢው መ/
ቤት (ገቢዎች ጽ/ቤት) በደብዳቤ መረጋገጥ አለበት፡፡
• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡ የሁሉም የሥራ መደቦች የሥራ ቦታ አዲስ አበባ ነው፡፡
ስለሆነም ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ያላችሁን የትምህርትና
የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት
ቀን ጀምሮ ባሉት 6 /ስድስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት በቅ/ጽ/ ቤቱ የሰው ሀብት ሥራ
አመራርና ልማት የሥራ ሂደት ድረስ ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን
እናስታውቃለን፡፡
አድራሻ፡- ካዛንቺስ መናኸሪያ ሆቴል አጠገብ ነጭ ሕንጻ 6ኛ ፎቅ የሰው ሀብት ሥራ አመራር
የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 611፣ አፍሪካ ዳቦ ቤት አካባቢ::
በገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት