Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
የፈተና ጥሪ ማስታዎቂያ
Share to Your friends
የፈተና ጥሪ ማስታዎቂያ
Share to Your friends
Zemen bank
በዚሁ ትናንት በቃና ቲቪ ላይ ከ20 ሺ በላይ የስራ ቅጥር ስላወጣው መረጃ የስራው ማስታወቂያም ይህ እንደሆነ ነግሮናል ...
ይህ ማስታወቂያ ምን ያህል ህጋዊ/እውነት ነው የሚለውን የመንግስት አካላት ቢያጣሩት (ይህን መልእክት ብትልኩላቸው ጥሩ ነው) ..
...
በእውነት በዚህ ሰአት ይህ ድርጅት 20ሺ ሰው የሚቀጥር ስራዎችን አዘጋጅቶ ከሆነ ..
የእኛም አላማ ብዙ ሰው ስራ እንዲያገኝ ነውና ...
አላማውን እንደግፋለን ይህን ያህል የስራ እድል በመፍጠሩም ሽልማት ይገባዋል ..
ነገር ግን ..
እኛ እዚህ ማስታወቂያ ላይ ክመመዝገብ በፊት እነዚህ ነገሮች ላይ ጥንቃቄ ቢወሰድ ጥሩ ነው ብለን እንገምታለን ..
1. ይህ ድርጅት በምን ስራ ላይ ነው የተሰማራው?
2. ይህንን ያህን ሰዎችስ እንዴት ባንድ ጊዜ ሊቀጥር ቻለ ?
3. ከዚህ በፊት ምን ያህል ሰዎችን አስቀጥሮ/ቀጥሮ ያውቃል .. ወይም ምን ያህል ሰው እዚህ ድርጅት ውስጥ ይሰራል ?
4. ለመመዝገቢያ የሚያስፈልገው ዋስትና ለምን አስፈለገ (ይህ ገንዘብ በአጠቃላይ 20,000 * 2,477.70 = 49,554,000 ብር /~ 50ሚሊየን ብር ይሆናል) ?
5. ስልጠና መሰጠት ካለበት ከቅጥር በሓላ መሆን አይችልም ወይ ?
6. ስራው የሚጠይቀው 10 ክፍል ሆኖ ሳለ .. ለ2011 ተመራቂዎች ቅድሚያ ይሰጣል የሚለው አብሮ ይሄዳል ወይ?
7. ቃና ቲቪ ይህንን ማስታወቂያ ሲያወጣ .. ይህ የስራ እድል እውነት ስለመሆኑ አረጋግጦዋል ወይ ?
ሌሎችም ጥያቄዎችን ክግራ ከቀኝ ማመዛዘኑ አይከፋም ..
ነገሮች በጥንቃቄ እንዲታዩ እንላለን ...
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
አብዛን ንግድ የሚባል ድርጅት ወይንም ኤጀንሲ
ምን ያህል ሕጋዊ መሆኑን ሕጋዊ ፍቃድ ከሚሰጠው ከንግድ እን ኢንዱስትሪ ሚ/ር ወይንም ከሠራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያቤቶች ማረጋገጥ ይገባል፡፡
የትኛውም ቀጣሪ ወይንም አገናኝ ኤጀንሲ ከግለሰቦች በምንም መልኩ ገንዘብ የሚቀበልበት የሚጠይቅበት ሕጋዊ መሰረት የለም፡፡
ከቀጣሪ ድርጅቶች ግን ገንዘብ እንዲከፍሉት ሊጠይቅ ይችላል፡፡
ስለዚህ ጉዳዩን በጥንቃቄ ማጤን ይገባል፡፡
ዝም ብዬ ስመለከተው……
ይህ ማስታወቂያ ሠራተኞችን ለመቅጠር ሳይሆን አክሲዮን ለመሸጥ የወጣ ማስታወቂያ ይመስላል፡፡
ሐምሌ 14/2011 (21 July 2019)
Advert on Fortune
Brot Fur Die Welt
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ደቡብ ግሎባል ባንክ
የምዝገባ ጊዜ ከሐምሌ 14/2011 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 6 ተከታታይ የሥራ ቀናት
ሪፖርተር ጋዜጣ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
የምዝገባ ጊዜ ከሐምሌ 14/2011 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 5ተከታታይ የሥራ ቀናት
ሪፖርተር ጋዜጣ
ሐምሌ 14/2011 (21 July 2019)
Advert on Fortune
Hillside School
25 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው