ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ በሳውዲ አረቢያ
ለሁሉም የስራ መደቦች ላይ ለሚመዘገቡ ሰራተኞች ጥቅል ማሳሰቢያ
- እድሜ፡- ከ21-40
- የቅጥር ቆይታ፡- 2 ዓመት
- ስራው የተገኘበት ሀገር ሳውዲ አረቢያ ጅዳ
- የደርሶ መልስ ትራስስፖርት በአሰሪው ይሸፈናል
- የስልክ አቅርቦት ይመቻቻል
- ደመወዝ በየወሩ ይከፈላል
- ኤጀንሲው ለሚሰጠው ለማንኛውም አይነት አገልግሎት ምንም አይነት ክፍያ አያስከፍልም
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ወቅቱ ያላለፈበት የቀበሌ መታወቂያ ፣ የትምህርት ማስረጃ ፣ የስራ ልምድና የብቃት ማረጋገጫ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በማያያዝ በኤጀንሲው ቢሮ በግንባር ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ጎጃም በረንዳ አራት መንታ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 11 ስልክ ቁጥር፦ 0922223892 / 0989619116 ዘውመን በውጭ ሀገር ስራና ሠራተኛ አገናኝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

በዚሁ ትናንት በቃና ቲቪ ላይ ከ20 ሺ በላይ የስራ ቅጥር ስላወጣው መረጃ የስራው ማስታወቂያም ይህ እንደሆነ ነግሮናል ...
ይህ ማስታወቂያ ምን ያህል ህጋዊ/እውነት ነው የሚለውን የመንግስት አካላት ቢያጣሩት (ይህን መልእክት ብትልኩላቸው ጥሩ ነው) ..
...
በእውነት በዚህ ሰአት ይህ ድርጅት 20ሺ ሰው የሚቀጥር ስራዎችን አዘጋጅቶ ከሆነ ..
የእኛም አላማ ብዙ ሰው ስራ እንዲያገኝ ነውና ...
አላማውን እንደግፋለን ይህን ያህል የስራ እድል በመፍጠሩም ሽልማት ይገባዋል ..
ነገር ግን ..
እኛ እዚህ ማስታወቂያ ላይ ክመመዝገብ በፊት እነዚህ ነገሮች ላይ ጥንቃቄ ቢወሰድ ጥሩ ነው ብለን እንገምታለን ..
1. ይህ ድርጅት በምን ስራ ላይ ነው የተሰማራው?
2. ይህንን ያህን ሰዎችስ እንዴት ባንድ ጊዜ ሊቀጥር ቻለ ?
3. ከዚህ በፊት ምን ያህል ሰዎችን አስቀጥሮ/ቀጥሮ ያውቃል .. ወይም ምን ያህል ሰው እዚህ ድርጅት ውስጥ ይሰራል ?
4. ለመመዝገቢያ የሚያስፈልገው ዋስትና ለምን አስፈለገ (ይህ ገንዘብ በአጠቃላይ 20,000 * 2,477.70 = 49,554,000 ብር /~ 50ሚሊየን ብር ይሆናል) ?
5. ስልጠና መሰጠት ካለበት ከቅጥር በሓላ መሆን አይችልም ወይ ?
6. ስራው የሚጠይቀው 10 ክፍል ሆኖ ሳለ .. ለ2011 ተመራቂዎች ቅድሚያ ይሰጣል የሚለው አብሮ ይሄዳል ወይ?
7. ቃና ቲቪ ይህንን ማስታወቂያ ሲያወጣ .. ይህ የስራ እድል እውነት ስለመሆኑ አረጋግጦዋል ወይ ?
ሌሎችም ጥያቄዎችን ክግራ ከቀኝ ማመዛዘኑ አይከፋም ..
ነገሮች በጥንቃቄ እንዲታዩ እንላለን ...