Ethio Job Vacancy
46.2K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
#ማስታወቂያ
ሸገር የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ጳግሜ 2/2012 ዓ.ም 100 የአገልግሎት ክፍያ ተቀባይ ባለሙያዎችን ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ ለተመዘገባችሁ አመልካቾች በሙሉ፡-
ድርጅታችን በቅርቡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እንድናስተዳድር ለሰጠን 560 አውቶቡሶች ተጨማሪ 854 የአገልግሎት ክፍያ ተቀባይ ሰራተኞችን ለመቅጠር ስለሚፈልግ ከዚህ ቀደም የተመዝግባችሁ በሙሉ በእጣ ውስጥ እንድትሳተፉ በማድረግ የሚያልፉት በእጣ እንዲለዩ ይደረጋል፡፡
በመሆኑም ከሀሙስ ጥቅምት 12/2013 ዓ.ም ጀምሮ በእጣ ያለፉ አመልካቾች ስም ዝርዝር
በቴሌግራም https://t.me/shegerbus
እየገባችሁ እንድትከታተሉ እያሳሰብን፣ ስማችሁ የተለጠፈ አመልካቾች ዓርብ ጥቅምት 13/2013 ዓ.ም ከረፋዱ 3 ሰዓት መታወቂያችሁን በመያዝ እስጢፋኖስ አካባቢ በሚገኘው የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አዳራሽ በመገኘት ስልጠና እና የስራ ኦረንቴሽን እንድትወስዱ እናሳስባለን፡፡
በዚህ አጋጣሚ ከዚህ ቀደም ውጤት ሲገለፅ ለተፈጠረው መጉላላት ሸገር ይቅርታ እየጠየቀ፣ አልፋችሁ ለስልጠና የምትመጡ አመልካቾች የኮሮና ቫይረስ መከላከል ህግጋቶችን እንድታከብሩ ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡
ሸገር_የብዙሃን_ትራንስፖርት_አገልግሎት_ድርጅት
#ማስታወቂያ
#የመቐለ_ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ/ም ተመራቂዎች ሆናችሁ በወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት ላልተመረቃችሁ ተማሪዎች፣ የመማር ማስተማር ሂደቱን ካቋረጣችሁበት በመቀጠል እና በመጨረስ እንድትመረቁ የአጭር ግዜ ልዩ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ ጥር 5/2013 ዓ/ም በአካል ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ ጥሪ እናቀርባለን!

Announcement
#Mekelle_University has arranged a Short Special Study Completion Program for Class of 2020 students who missed their graduation due to the recent unrest. We call upon those who missed the graduation to avail in campus and register.

🗓 Registration date: Jan. 13, 2021.
#ማስታወቂያ
ከዚህ በታች በተጠቀሱ የስራ መደቦች ያመለከታችሁ አመልካቾች በቀን 22/01/2014 (ቅዳሜ) ከጠዋቱ 3፡30 ለፈተና እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት፣
ድረ ገጽ:- www.wru.edu.et
ፌስቡክ:-Werabe University/ወራቤ ዩኒቨርሲቲ

ወራቤ ዩኒቨርሲቲ
#ማስታወቂያ!
ለሚመለከታቸዉ ተማሪዎች በሙሉ!
የ2012 ባች የመደበኛ መርሃ ግብር የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ሆነዉ የ1ኛ አመት 1ኛ ሴሚስተር ተመዝግበዉ ተምረዉ ዉጤት ያላቸዉና በተለያየ ምክንያት ዊዝድሮ ያደረጉ ተማሪዎች እስከ ቀን 05/02/2014 ድረስ ብቻ በ1ኛ አመት ተማሪዎች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቀርበዉ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን ምዝገባ የተፈቀደላቸዉ ተማሪዎች በሚደርሰን ዉሳኔ መሰረት ምዝገባ ጥቅምት 09-10/2014 ብቻ የሚፈፀም መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡

ወራቤ ዩኒቨርሲቲ
#ማስታወቂያ
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ለመምህርነት ባወጣዉ ማስታወቂያ የተመዘገባችሁ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ስር ያመለከታችሁ ስማችሁ ከዚህ በታች የተጠቀሰ ተወዳዳሪዎች፡-
1 የሁለተኛ ድግሪ ተመዝጋቢዎች የፈተና ቀን አርብ 13/02/2014
2 የመጀመሪያ ድግሪ ተመዝጋቢዎች የፈተና ቀን ቅዳሜ 14/02/2014 መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት፣
ድረ ገጽ:- www.wru.edu.et
ፌስቡክ:-Werabe University/ወራቤ ዩኒቨርሲቲ
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ
#ማስታወቂያ
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ለመምህርነት ባወጣዉ ማስታወቂያ የተመዘገባችሁ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ስር ያመለከታችሁ ስማችሁ ከዚህ በታች የተጠቀሰ ተወዳዳሪዎች፡-
1 የሁለተኛ ድግሪ ተመዝጋቢዎች የፈተና ቀን አርብ 13/02/2014
2 የመጀመሪያ ድግሪ ተመዝጋቢዎች የፈተና ቀን ቅዳሜ 14/02/2014 መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት፣
ድረ ገጽ:- www.wru.edu.et
ፌስቡክ:-Werabe University/ወራቤ ዩኒቨርሲቲ
ቴሌግራም፡-https://t.me/werabeuniversitywru
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ
Forwarded from werabe university wru
#ማስታወቂያ
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ለመምህርነት ባወጣዉ ማስታወቂያ የተመዘገባችሁ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ስር ያመለከታችሁ ስማችሁ ከዚህ በታች የተጠቀሰ ተወዳዳሪዎች፡-
1 የሁለተኛ ድግሪ ተመዝጋቢዎች የፈተና ቀን አርብ 13/02/2014
2 የመጀመሪያ ድግሪ ተመዝጋቢዎች የፈተና ቀን ቅዳሜ 14/02/2014 መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት፣
ድረ ገጽ:- www.wru.edu.et
ፌስቡክ:-Werabe University/ወራቤ ዩኒቨርሲቲ
ቴሌግራም፡-https://t.me/werabeuniversitywru
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ
#ማስታወቂያ

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የ Dental & Maxillofacial Surgery ትምህርት ክፍል በ2014 ዓ.ም አዲስ ሬዚደንት ሐኪም ተማሪዎችን በመቀበል በ Oral & Maxillofacial Surgery በድህረ-ምረቃ ፕሮግራም በዚህ ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ማመልከት ትችለላችሁ፡፡
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
 ከታወቀ የመንግስት ተቋም በ doctor of dental medicine (DDM or DDS ) ዲግሪ ያለዉ/ ያላት
 ሁለት አመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት
 ስፖንሰር ሺፕ ማቅረብ የሚችል/ምትችል
 በጥሩ የጤና ሁኔታ ላይ የሚገኝ/የምትገኝ
 እድሜ ከ 40 ዓመት በታች

NB:
Registration 02/05/2014 - 20/05/2014
Exam 24/05/2014
Registration and orientation for selected candidate 27/05/2014
Class beginning 01/06/2014

#SPHMMC
#ማስታወቂያ የዩኒቨርስቲ ምደባን በሚመለከት
በ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጣችሁ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለመከታተል ላመለከታችሁ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ከየካቲት 05/2015 እኩለ ሌሊት ጀምሮ ይፋ ይደረጋል።
ስለሆነም ተማሪዎች ከታች በተገለጹት አማራጮች የተመደባችሁበትን ተቋም ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ ዩኒቨርሲቲዎች እስከ ከየካቲት 15/2015 ዓ.ም ድረስ ተገቢዉን ዝግጅት አድርገው የመጀመሪያ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎችን የቅበላ መርሃ ግብር የሚያሳዉቁ በመሆኑ ተማሪዎች አስፈላጊዉን ዝግጅት እያደረጋችሁ እንድትቆዩ እናሳስባለን፡፡
የተመደባችሁበትን ተቋም ለማየት የቀረቡ አማራጮች
Website: https://result.ethernet.edu.et
SMS: 9444
Telegram bot: @moestudentbot
ከምደባ ጋር ተያይዞ ላላችሁ ማንኛውም ጥያቄ
result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት Complaint
የሚለውን በመጫን ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ምንም አይነት ጥያቄም ሆነ ማመልከቻ በአካል የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን።
በዚሁ አጋጣሚ ተማሪዎች የትምህርት ጥራትን ለማረጋጋጥ የጀመርናቸውን የሪፎርም ሥራዎች እንዲሳኩ የበኩላችሁን እንድትወጡ እያልን በዩኒቨርስቲ ቆይታችሁ ህልማችሁ እንዲሳካና በቀጣይ ጠንካራ አገር ለመገንባት እንደ ህዝብ ለጀመርነው ተግባር ተገቢውን እውቀትና አስተውሎት የምትይዙበት ዘመን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡
የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር