Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ሐምሌ 09/2011 (16 July 2019)
Advert on The Ethiopian Herald
Haromaya University
14 - ቦታዎች በ0አመት
ሐምሌ 09/2011 (16 July 2019)
Advert on The Ethiopian Herald
Addis Ababa University
5 - ቦታዎች በ0አመት 2 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሐምሌ 09/2011 (16 July 2019)
Advert on Addis Zemen
Federal Anti-corruption Commission
2 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሐምሌ 09/2011 (16 July 2019)
Advert on The Ethiopian Herald
Haromaya University
9 - ቦታዎች በ0አመት
ሐምሌ 09/2011 (16 July 2019)
Advert on Addis Zemen
Addis Ababa University
2 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሐምሌ 09/2011 (16 July 2019)
Advert on The Ethiopian Herald
Addis Ababa Finance and Economic Development Bureau (BOFED)
4 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሐምሌ 09/2011 (16 July 2019)
Advert on Addis Zemen
Addis Ababa Finance and Economic Development Bureau (BOFED)
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ሐምሌ 09/2011 (16 July 2019)
Advert on Addis Zemen
Industrial Park Development Corporation, Competitiveness and Job Creation Project
10 - ቦታዎች በ0አመት 8 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሐምሌ 09/2011 (16 July 2019)
Advert on Addis Zemen
Addis Ababa University
2 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ሐምሌ 09/2011 (16 July 2019)
Advert on Addis Zemen
Industrial Park Development Corporation, Competitiveness and Job Creation Project
ማሳሰቢያ፡• በተራ ቁጥር 7 ላይ ለተገለፀው የሥራ መደብ መመዘኛ መስፈርት
1. ምንም አይነት ወንጀል ውስጥ ያልተሳተፈ እና በስነ ምግባሩ የተመሰከረለት ለዚህም ከከተማ ወይም ከቀበሌው የፅሁፍ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል ፡፡
2. የትምህር ደረጃ በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ወይም በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት 10+1 እና ከዚያ በላይ የሆነ::
3. ሙሉ ጤነኛ የሆነ እና ምንም ዓነት የአካል ጉዳት የሌለበት/ባት::
4. ዕድሜ ከ18 ዓመት ያላነሰ ከ30 ዓመት ያልበለጠ/ች::
5. ቁመት ለወንድ 1.70 ያላነሰ ለሴት ከ1.60 ሜትር ያላነሰች፡፡
6. ክብደት ለሴቶች ከ50 ኪ.ግ፣ ያላነሰ ለወንዶች ከ55 ኪ.ግ ያላነሰ፡፡
§ የቅጥር ሁኔታ፡- ለሁሉም የሥራ መደብ ለአንድ ዓመት ኮንትራት ሆኖ ሊታደስ የሚችል::
§ የሥራ ቦታ፡- ተራ ቁጥር አንድ ላይ ለተገለጸው አዲስ አበባ፤ ከተራ ቁጥር 2 እሰከ 7 ላሉት ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት
§ አመልካቾች፡- ለምዝገባ ሲመጡ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
§ የምዝገባ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ ቀናት በስራ ሰዓት ብቻ ይሆናል::
§ የምዝገባ ቦታ፡- በተራ ቁጥር አንድ ላይ ለተገለጸው አዲስ አበባ፤ ከተራ ቁጥር 2 እስከ 7 ላሉት ድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ ቅ/ጽ/ቤት
§ አድራሻ፡- አዲስ አበባ ከ4 ኪሎ ወደ መገናኛ በሚያስኬደው መንገድ በስተ ቀኝ በኩል ቢሻንጋሪ ህንፃ ኬኒያ ኤንባሲ ፊት ለፊት:: ስልክ ቁጥር 1161-61-63-27
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን