Ethio Job Vacancy
45.3K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.2K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ሐምሌ 2/2011 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ

ማሳሰቢያ:* ከግል ድርጅቶች የሚሰጡ ማንኛውም የስራ ልምድ ማስረጃዎች ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡

* የምዝገባ ቦታ፡- ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ፖፕላሬ ከላንድ ማርክ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ቅጥር ግቢ ውስጥ በሰው ሀይል አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 40

* የምዝገባ ሰዓት ፡- ጠዋት 3፡00 - 6፡00 ከሰዓት 8፡00-10:45

* የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን መሆኑን እንገልፃለን፡፡

* ደመወዝ፡- በድርጅቱ እስኬል መሰረት፡፡
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን
ሐምሌ 2/2011 የወጣ
ስለተመቸኝ
መንግስት ስራ እድል ፈጠራ የሞት የሽረት ጉዳይ መሆኑን የረሳው ይመስለኛል
ያመረተውን የለፋበትን በአግባቡ ስራ ላይ ልማት ላይ እንዲውል ማድረግ ግዴታው ነው
ሐምሌ 02/011 (09 July 2019)
Advert on Addis Zemen
Oromia Construction office
6 ቦ- ታዎች ልምድ ላላቸው
ሐምሌ 02/2011 (09 July 2019)
Advert on Addis Zemen
Addis Ababa University
6 - ቦታዎች በ0አመት
Haramaya University
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ሰኔ 29/2011, (06 July 2019)
Bank of Abyssinia
11 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ማሳሰቢያ ፡* የደመወዝ ሁኔታ፡- በባንኩ ስኬል መሰረት .
* የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
* ከላይ የተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ለመወዳደር የሚፈልጉ አመልካቾች ኦርጅናል የሥራ ልምድ እና
* የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ለገሀር በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303 ቀርቦ መመዝገብ ይችላሉ ፡፡
* የምዝገባው ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀኖች ውስጥ
አቢሲንያ ባንክ
ሐምሌ 02/2011 (09 July 2019)
Advert on The Ethiopian Herald
Rongyi Ethiopia Edible Oil Industrial PLC
5 ቦታዎች ልምድ ላላቸው